transcription,audio ያንደኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ጐንደር ተምረዋል,data/train\tr_100_tr01100.wav የተለቀቁት ምርኮኞች በአካባቢያቸው ሰላማዊ ኑሮ እንዲኖሩ የትራንስፖርትና መጓጓዣ ገንዘብ ተሰጥቷቸው መሸኘታቸውን አመልክቶ በየዞናቸው እንደደረሱ መቃቋሚያ እንደሚሰጣቸውም አስታውቋል,data/train\tr_101_tr02001.wav በአዲስ አበባው ስታዲየም በተካሄዱት ሁለት ግጥሚያዎች በመጀመሪያ የተገናኙት መድንና ሙገር ሲሚንቶ ሲሆኑ በውጤቱም ሶስት ለሶስት ተለያይተዋል,data/train\tr_102_tr02002.wav ወሬውን ወሬ ያደረጉ ምስጢረኞች ናቸው,data/train\tr_103_tr02003.wav ኢትዮጵያዊቷ በብሄራዊ ባህላዊ አለባበስ ከአለም አንደኝነትን ተቀዳጀች,data/train\tr_104_tr02004.wav ከትምክህት እንዳይቆጠርብን እንጂ በአለም ታሪክ ውስጥ በነጮች ያልተረገጠች አገር ኢትዮጵያ ናት,data/train\tr_105_tr02005.wav እህቶቹ የኤርትራ ዜጐችና የሻእቢያ ደጋፊዎች ናቸው,data/train\tr_106_tr02006.wav እናንተም መቀበሪያ እንዳታጡ ተጠንቀቁ,data/train\tr_107_tr02007.wav አንቶኔሊ በአጼምንሊክ ፊት የፈጸመው ድፍረት በኢጣሊያን ምክር ቤት አስተቸው,data/train\tr_108_tr02008.wav ግን ወደ ኋላው ላይ ኢሳያስ እንደልማዳቸው ሁሉንም የመልከፍ ዲፕሎማሲያቸው እስራኤልንም ያስወርፋቸው ጀመር,data/train\tr_109_tr02009.wav ከየአቅጣጫው እየደረሷቸው ያሉ መረጃዎች አሳሳቢ ችግሮች እየደረሱ መሆናቸውን የሚጠቁሙ መሆናቸውን ፕሬዝዳንቱ ተናግረዋል,data/train\tr_10_tr01010.wav ከማወቁ በፊት እንደተበጠበጠ ገበያ እንዳይበታተን ይህ ነው አጀንዳችን ሌላ አጀንዳ የለንም,data/train\tr_110_tr02010.wav ኢትዮጵያም ሰራዊቷ በኤርትራ እንደሚገኝ አልካደችም,data/train\tr_111_tr02011.wav ላቁኦተ ትምህርት ቤት መንገድና ሆስፒታል ተገንብቷል,data/train\tr_112_tr02012.wav ኦስትሪያን በሀገሩ አንድ ለዜሮ አሸንፎ ሶስት ነጥብ ይዟል,data/train\tr_113_tr02013.wav ሁሴን አይዲድ እንደገለጹት ኢትዮጵያ ሁኔታዎች ከተመቻቹላት ሶማሊያን ከመውረር ስለማትመለስ ከእርቁ ይልቅ ሶማሊያን ከኢትዩጵያና ኢትዮጵያ ካደራጀቻቸው ሀይሎች ለመጠበቅ መዘጋጀት ያስፈልጋል,data/train\tr_114_tr02014.wav በሙስና ክስ የተመሰረተባቸው ነጋዴዎች መገናኛ ብዙሀንን ከሰሱ,data/train\tr_115_tr02015.wav ኢትዮጵያ የመንና ሱዳን ኢሳያስን ለማውረድ ተስማምተዋል ተባለ,data/train\tr_116_tr02016.wav ለማን አቤት ማለት እንደሚቻልም ግራ ገብቶናል በማለት ነጋዴዎቹ ብሶታቸውን ገልጸዋል,data/train\tr_117_tr02017.wav በኢትዮጵያውያን ብቻ ሳንወሰን የኢትዮጵያ ወዳጆች የሆኑ የኢትዮጵያ ታሪክ አዋቂዎችም በውጪ የሚገኙ በዚህ ስራ ላይ ተሳታፊ እንዲሆኑ ጥረት አድርገናል,data/train\tr_118_tr02018.wav ኢትዮጵያ ውስጥ የነበሩት ኤርትራውያንም ተመሳሳይ እድል ነበራቸው,data/train\tr_119_tr02019.wav የደህንነት ኢሚግሬሽንና ስደተኞች ባለስልጣን ሰራተኞች በበኩላቸው ተጓዦቹ ሰነዱን እንዲያሟሉ ለቀይመስቀል ኮሚቴው ማስታወቃቸውን ተናግረዋል,data/train\tr_11_tr01011.wav ሁለት መቶ ሺ ያህሉ ደግሞ አብዛኛዎቹ ሲሰደዱ ቀሪዎቹ ሞተዋል ወይንም ተሸሽገዋል,data/train\tr_120_tr02020.wav ዛሬም ደግመን ይህንኑ እንላለን,data/train\tr_121_tr02021.wav በቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ጸረናርኮቲክ የቁጥጥር ክፍል አደገኛ እጾች አዘዋዋሪዎች ኢትዮጵያን መሸጋገሪያ እንዳያደርጓት ማሳሰቡን በዘገባው አስፍሯል,data/train\tr_122_tr02022.wav ዘጠና ሁለት ኢትዮጵያውያን የደረሱበት ጠፉ,data/train\tr_123_tr02023.wav መረጃ ያልተገኘባቸው ቤታቸው ናቸው በማለት ምላሽ ሰጥተዋል,data/train\tr_124_tr02024.wav ኮንፍረንሱን የመሩት ስር ዊሊያም ራሪ አዲስ ፎረም ለአፍሪካ ኢንቬስተመንት አዲስ ራእይ እንደሆነ ገልጸዋል,data/train\tr_125_tr02025.wav መላእክት ያጀቡት ህጻን ቦረና ህጻናትን የሚጠብቁና የሚንከባከቧቸው መላእክት አሉ ይባላል,data/train\tr_126_tr02026.wav እውቅናን መጐናጸፍ መጥፎ ጐን እንዳለው በሚገባ ተረድቻለሁ,data/train\tr_127_tr02027.wav እውቅናን ማግኘቴ ለእኔ ትልቅ ክብር ነው,data/train\tr_128_tr02028.wav ምን ለማለት ነው ግልጽ አድርገው,data/train\tr_129_tr02029.wav ከዚያ በተጨማሪ የስልጠናውን ሂደት የሚያሻሽልላቸው ይሻሉ,data/train\tr_12_tr01012.wav ጨዋታው ቀጥሎ ፔናልቲ ውስጥ ቺላቬርት ኳስ ያገኝና ሳያውቅ ለፓሌርሞ ያቀብለዋል,data/train\tr_130_tr02030.wav አንዋር ጊዮርጊስ ሊገባ ነው,data/train\tr_131_tr02031.wav ሆን ተብሎም እየተደረገ ብኝ ነው,data/train\tr_132_tr02032.wav ጨዋታው የሚከናወነው ሚያዝያ አስራ ስምንት ቀን ነው,data/train\tr_133_tr02033.wav ኢንጂነር ግዛው ተክለማሪያም ግልጽ ባልሆነ ምክንያት ከተጫዋቾቹ ጋር ሳይተዋወቁ ቀርተዋል,data/train\tr_134_tr02034.wav ደንቡን ያጸደቀው የፌዴራል እስፖርት ምክር ቤት ነው,data/train\tr_135_tr02035.wav ያንንማ ፕሮግራም ያወጡት እኮ እነ ክቡር አቶ ይድነቃቸው ተሰማ ናቸው,data/train\tr_136_tr02036.wav እንዲያውም እንደሚወራው ሊፒ ጁቬንትስ ዘንድሮ ለቻምፒየንስ ሊግ ድል ማብቃትና ስማቸውን መጠበቅ ነው አላማቸው,data/train\tr_137_tr02037.wav ሞዛምቢክን ያሸነፈው ታዳጊ ቡድናችን ትላንት ጠዋት አዲስአባ ገባ,data/train\tr_138_tr02038.wav በአቶ ወንድሙ እምነት ኢትዮጵያውያኑ በአገራቸው የተደላደለ ኑሮ ሊኖሩ በቻሉ,data/train\tr_139_tr02039.wav ስንትና ስንት ጀግኖች እንደወጡ ቀርተዋል,data/train\tr_13_tr01013.wav በኢትዮጵያ በድርቅ ለተጐዱ እስካሁን የተገኘው አርባ ሺ ዶላር ብቻ ነው,data/train\tr_140_tr02040.wav ተጨማሪ የኢትዮጵያ ወታደሮች ሰሞኑን ሱማሊያ ገቡ,data/train\tr_141_tr02041.wav ጠቅላይ ሚኒስትሩ አዲስ አበባ ውስጥ ለሚገኙ ዲፕሎማቶች ማብራሪያ በሰጡበት ወቅት ወረራው በሰላማዊ መንገድ ሊወገድ ስለመቻሉ እስካሁን ፍንጭ አለማየታቸውን ገልጠዋል,data/train\tr_142_tr02042.wav የኢትዮጵያ ና የኤርትራ ባለስልጣናት ነገ ይገናኛሉ,data/train\tr_143_tr02043.wav በስምንት ነጥብ ሰባት ሚሊዮን ብር እዳ ክስ ሊመሰረት ነው,data/train\tr_144_tr02044.wav የኢትዮጵያ ሚሊሺያዎች የኬንያን ድንበር ጥሰው ጉዳት ማድረሳቸውን እናውቃለን ብለዋል,data/train\tr_145_tr02045.wav ሚኒስትሩ አቶ ስዩም መስፍንን ለማሳመን እየጣሩ መሆኑን ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸውምንጮች ተናግረዋል,data/train\tr_146_tr02046.wav ይህም በኢትዮጵያ የዋጋ መውደቅን ያስከትላል,data/train\tr_147_tr02047.wav ምርጫችን ደግሞ የማያቋርጥ ስደት ሆነ,data/train\tr_148_tr02048.wav ወደ ትንተና ውስጥ ነበር የገባው,data/train\tr_149_tr02049.wav እንዲህ እንደሱ የማከብራቸው ሰዎች ብዙ አይደሉም,data/train\tr_14_tr01014.wav ማን ሞቶ ማን ነጻ እንዲወጣ ነው የሚፈለገው እዚህ አገር ውስጥ እያንዳንዳችን ለራሳችን መቆም አለብን የሚሉ ነበሩ,data/train\tr_150_tr02050.wav በዋሽንግተን ዲሲና በአካባቢዋ ማለትም በሜሪላንድና በቨርጂኒያ ስቴቶች ላሉ ኤርትራውያንና ለኢትዮጵያውያንም ጭምር ለፕሮፖጋንዳ የሚጠቅመው የሬዲዮ አገልግሎት ጀምሯል,data/train\tr_151_tr02051.wav አስከሬን አጃቢዎች በዱላ ተደበደቡ,data/train\tr_152_tr02052.wav ህገወጥ ግድያና እስራት እንዲቆም ተጠየቀ,data/train\tr_153_tr02053.wav ሻእቢያ ከስድስት መቶ በላይ ኢትዮጵያውያን አስሮ እያሰቃየነው,data/train\tr_154_tr02054.wav መንግስት በኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ ላይየተከሰቱ የፖሊሲና የአሰራር ግድፈቶችን ለማስወገድ እርምጃ መውሰዱ ከግሉ ኢንቨስትመንት ፍሰት የሚገኘውን ድርሻ እንደሚያሻሽለውም ገለጹ,data/train\tr_155_tr02055.wav እኔ ግን ነፍጠኛም መድፈኛም እንዳልሆኩኝ ልንገራችሁ ብዬ እንጂ ፖለቲከኛ ሳልሆን አሽሙረኛ ነኝ ብዬ እናንተን ላሳምናችሁ አልሞክርም,data/train\tr_156_tr02056.wav ኮሎኔል በዛብህ ጴጥሮስ የአማራጭ ሀይሎች ሊቀመንበር የዶክተር በየነ ጴጥሮስ ወንድም መሆናቸው ተያይዞ ተገልጿል,data/train\tr_157_tr02057.wav የመስተዳድሩ መግለጫ ከተማዋ ስርነቀል ለውጥ እንደሚያስፈልጋት ገልጾ ህዝቡ በዚህ እንዲሳተፍ ቢጠይቅም ጊዜያዊ መስተዳድሩ የመዋቅር ለውጡን ያስፈጽማል ተብሎ አይጠበቅም,data/train\tr_158_tr02058.wav ለወደፊቱ በሚዘጋጀው ጉባኤ የበኩሌን ሀሳብ ለካድሬው ይዤ አቀርባለሁ,data/train\tr_159_tr02059.wav ኤኤፍፒ ከሶስት ሺ በላይ የኤርትራ ኩናማዎች ወደ ኢትዮጵያ ሸሽተው በመግባት የኤርትራ ሰራዊት በሀይል እየመለመላቸው ነው ሲሉ ውንጀላ ሰንዝረዋል,data/train\tr_15_tr01015.wav ዋናው አላማችን አባላቶቻችን በስፖርቱ ተሳታፊ እንዲሆኑና ለሀገራችን ስፖርት የበኩላቸውን አስተዋጽኦ እንዲ ያበረክቱ እንጂ እንደአንዳንድ ክለቦች ድርጅትን ለማስተዋወቅ አይደለም,data/train\tr_160_tr02060.wav በማጠቃለያውም በእርዳታ አሰባሰቡ ወቅት ኢህአዲግ በበጐ አይን የማይመለከታቸውና በአሸባሪነት ጠርጥሬያቸዋለሁ የሚላቸው ኢትዮጵያውያን የህግ ታራሚዎች ሳይቀሩ በእርዳታው ተሳትፎ ማድረጋቸውን አመልክቷል,data/train\tr_161_tr02061.wav አውደ ጥናቱ ችግሩን ለመቅረፍ የተጀመሩ ጥረቶችን ለማገዝ የሚያስችል እንደሆነም ገልጸዋል,data/train\tr_162_tr02062.wav የሚሆነው እውነተኛ ወሬ ዜና ነው,data/train\tr_163_tr02063.wav ይሄንኛውን አዋጅ እንዴት እንደተቀበሉት ባናውቅም ቅሉ እንዲህ ተነቦ ነበር,data/train\tr_164_tr02064.wav ኢህአዲግ ያለተወዳዳሪ ብቻውን ሮጦ ብቻውን ነው ያሸነፈው,data/train\tr_165_tr02065.wav ይህስ ከተጽእኖዎቹ አንዱ ሊሆን አይችልም,data/train\tr_166_tr02066.wav ይሁን እንጂ ውሳኔው ቀደም ብሎ የተጻፈና የተፈረመ በመሆኑ የእለቱን ችሎት እንደማያስተጓጉለው አቶ መንበረጸሀይ ገልጸው ብይኑንና ትእዛዙን ማሰማት ቀጥለዋል,data/train\tr_167_tr02067.wav አስራሁለታችንን ከማእከላዊ ኮሚቴ ለማገድ የተወሰደ እርምጃ ነው,data/train\tr_168_tr02068.wav አዲስ አበባ ውስጥ ያሉት ሰራተኞች ተቃውሞ የሚያቀርቡት ከከተማ ላለመውጣት ነው,data/train\tr_169_tr02069.wav የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በአውሮፕላን እንዳይሳፈሩ ተከለከለ,data/train\tr_16_tr01016.wav ምግቡ ለኢትዮጵያ ሰራዊት እንዳይደርስ ዋስትና መሰጠት አለበት,data/train\tr_170_tr02070.wav የኢትዮጵያ ና የኤርትራ ልኡካን አሜሪካ ውስጥ ሊነጋገሩ ነው,data/train\tr_171_tr02071.wav አጽማቸው አፋር ክልል እንዳረፈም የሚናገሩምንጮች አሉ,data/train\tr_172_tr02072.wav የማህበሩ መሪ ዶክተር ታዬ ወልደሰማያት ማስረጃ በሌለውና ባልተጣራ ምክንያት ለእስር በቅተዋል,data/train\tr_173_tr02073.wav በደጀን ሙስሊሞች ብሩህ ተስፋ ይታያል,data/train\tr_174_tr02074.wav ማክሰኞ አዲስ አበባ ላይ በአስር ሰአት ባንኮች ከትራንስ ኢትዮጵያ ነበር የተጫወቱት,data/train\tr_175_tr02075.wav አናም ዶክተር ሊዲዮ ቶሌዶ ከረዳታቸው ከዶክተር ጆ ሀኪም ዳሞታ ጋር በመሆን ሮናልዶን ወደ ሊላስ ክሊኒክ ይወስዱታል,data/train\tr_176_tr02076.wav ለምሳሌ ዲዮን ደብሊንን ፓትሪክ ኩላይቨርትንን ሮናልድ ዴቦዬርንና የኢንተሩንንዋንክዎ ካኑን ለመውሰድ ድርድር ጀምረው መጨረሻውን ሳያዩት ሞተዋል,data/train\tr_177_tr02077.wav እውን ኢትዮጵያ ቡና ልትገባ ነው ላንተ ያለኝ አድናቆት ፍጹም ልዩ ነው,data/train\tr_178_tr02078.wav ካፍ በግንቦት ወር ለሶስት እጩ ኢንስትራክተሮች በግብጽ ኮርስ እንደሚሰጥ አያይዘው አስረድተዋል,data/train\tr_179_tr02079.wav በኔ ላይእምነት እንዳለው ገለጸልኝ,data/train\tr_17_tr01017.wav የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላኖቹን በሁለትና በሶስት አመታት ውስጥ በአዲሶቹ ለመተካት እቅድ እንዳለው ገለጠ,data/train\tr_180_tr02080.wav እርስዎስ ንግድዎን ለማስፋፋት ይኸንን የመገናኛ መሳሪያ አስበውበታልን,data/train\tr_181_tr02081.wav ኩባንያው ሰባአንድ ነጥብ ሰማኒያ አምስት አክሲዮኖች ሲኖሩት እያንዳንዷ አክሲዮን አምስት ሺ ብር ዋጋ አላት,data/train\tr_182_tr02082.wav የመንግስት መዋቅሮች ደካሞች ናቸው,data/train\tr_183_tr02083.wav አንዳንዴም ሲያቃዣቸው የጐሰኛ ኢትዮጵያን ፈጥረናል ህዝቦች ፈንጥዘው በኢትዮጵያዊነታቸው ኮርተው ተቀብለውናል ለማለት ይዳዳቸዋል,data/train\tr_184_tr02084.wav ስለዚህም እንደገና የረሀቡን ቁልቁለት ይያያዘዋል,data/train\tr_185_tr02085.wav እነዚህና የመሳሰሉት ድሎች የዚያ ትውልድ አባላት እንደጧፍ በርተው እንደሰም ቀልጠው የተገኙ ድሎች ናቸው,data/train\tr_186_tr02086.wav እድሜዎቻቸው ጠና ያሉ አንድ አዛውንት ገበሬ እንዲህ አሉ,data/train\tr_187_tr02087.wav ስንቅ ማቅረብ እጅግ አዳግቶታል,data/train\tr_188_tr02088.wav እኔም ዛሬ አንድ ያደረገን ምክንያት በመፈጠሩ ደስብሎኛል,data/train\tr_189_tr02089.wav እነሆ ከአስር አመት በኋላ ሼህ አላሙዲን ያቺን ወጣት እዚያው የተዋወቁበት ዋሽንግተን ውስጥ በደመቀ ሰርግ አገቧት,data/train\tr_18_tr01018.wav አለቃ የጻፏቸው መጽሀፍት ውድና ጣፋጭ ከመሆናቸው የተነሳ በህትመታቸው ወቅት ገዝተው ከሚጠቀሙት ብልህዎች በስተቀር ዘግይተው የሚፈልጓቸው ሰዎች አያገኟቸውም,data/train\tr_190_tr02090.wav በኮምፒውተር ሳይንስ ፎንት ቴክኖሎጂ ለዶክትሬት ዲግሪ ጥናት እያደረጉ የሚገኙትን አቶ ፍቅሬን የዛሬው እንግዳችን አድርገናቸዋል,data/train\tr_191_tr02091.wav የውሀው ዘርፍ ያለበትን የፋይናንስ ችግር ለመፍታት የውሀ ሀብት ልማት ፈንድ እንደሚቋቋም ገለጹ,data/train\tr_192_tr02092.wav የመንገደኞች ማስተናገጃ ህንጻው በሰአት እስከ ሶስት ሺ ያህል መንገደኞችን ማስተናገድ ይችላል,data/train\tr_193_tr02093.wav መቼም ትላንት ጀምሮ የሰኔ ጾም ገብቷል,data/train\tr_194_tr02094.wav ሚስት አግብተው ሶስት ልጆች በትነው የጠፉት ቄስ ፊሊጶስ ደብር ተገኙ,data/train\tr_195_tr02095.wav አፍሪካ ውስጥ ከሚገኙት አገሮችም እንኳንስ ልትገዛ ቀርቶ እርሷ እራሷ ገዢ ተብላ በዘመነኞቹ ተፈርጃለች,data/train\tr_196_tr02096.wav በኬንያ መንግስት በኘሮፌሽናሎች የታቀፈ ግድያ ማለቱ ተገልጧል,data/train\tr_197_tr02097.wav ፓትርያርኩንም እንዳትቃወሟቸው በማለት ማስጠንቀቂያና ዛቻ አዘል ትምህርት መስጠታቸው ነው,data/train\tr_198_tr02098.wav የሚደረግባቸውን በደልና ተንኮል በቸልታ ያለፉ መስለው ያደባሉ,data/train\tr_199_tr02099.wav እስራኤል የኢትዮጵያ ደጋፊናት በማለት ወቀሱ,data/train\tr_19_tr01019.wav ንግድ ባንክን ያስተዳድራሉ የተባሉት ህንዶች አንመጣም አሉ,data/train\tr_1_tr01001.wav ጥያቄዎች ያሉት ይጠይቅ ያጣራ,data/train\tr_200_tr02100.wav የኢትዮጵያ አላማ አሁን ግቡን መቷል,data/train\tr_201_tr03001.wav ገዢው ፓርቲ የህወሀት የሞኖፖሊ ኩባንያዎች ተደራጅተው ኢኮኖሚውን መቆጣጠራቸውን ይቃወማሉ,data/train\tr_202_tr03002.wav አባ ጳውሎስ በእንቁላል ተደበደቡ,data/train\tr_203_tr03003.wav የሱዳንና የኢትዮጵያ ድንበር ስብሰባ ዛሬ ይጀመራል,data/train\tr_204_tr03004.wav የኢትዮጵያ መንግስት ወደ ሶማሊያ ወታደሮች ልኳል መባሉን አስተባበሉ,data/train\tr_205_tr03005.wav ፕሬዚዳንቱ በጉባኤው ላይ የኢትዮጵያን አቋም የሚያንጸባርቅ ንግግር እንደሚያደርጉ ይጠበቃል,data/train\tr_206_tr03006.wav የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ኢትዮጵያ ውጊያውን እንድታቆም ጠየቀ,data/train\tr_207_tr03007.wav የመጀመሪያው ምክንያት ሁኔታውን ለማፋጠን ነው,data/train\tr_208_tr03008.wav ስለሆነም ኢትዮጵያውያን እንደማንኛውም የውጭ ዜጋ መታየት ያለባቸው ጊዜ ደርሷል ብለዋል,data/train\tr_209_tr03009.wav የአለም ህዝቦች ኢትዮጵያን ከሚያውቁበት ታሪካዊ ክስተቶች አንዱ የኦሎምፒክ መድረክ ነው,data/train\tr_20_tr01020.wav አብዛኛዎቹ ባህላቸው እንደሚፈቅድላቸው ይናገራሉ,data/train\tr_210_tr03010.wav ይህ የጸና አቋማችን ለወዳጆቻችንም ሆነ ለገዳዮቻችን ግልጽ ሊሆን ይገባል,data/train\tr_211_tr03011.wav በተጨማሪም ምንም አይነት የውጪ ቋንቋ ያለመቻላቸው በቁጥጥሩ ስራ ላይ አሉታዊ ተጽእኖ እንዳለው ዘገባው ያስረዳል,data/train\tr_212_tr03012.wav ከተመላሽ ኢትዮጵያውያን የሚገኘው መረጃ እስረኞቹ ግፍና በደል እየተፈጸመባቸው ነው የሚል መሆኑን አስታውቋል,data/train\tr_213_tr03013.wav ኢትዮጵያና ግብጽ ስለአባይ ሊነጋገሩ ነው,data/train\tr_214_tr03014.wav በኮንፈረንሱ ላይከአራት መቶ የማያንሱ የተለያዩ ኩባንያዎችና ሀገሮች ተወካዮች እንዲሁም የውጭ ሀገር ጋዜጠኞች ተገኝተዋል,data/train\tr_215_tr03015.wav የአቶ በሽር ገለቴን ስድስት ላሞች አውጥተው ሲኳትኑ አደሩ,data/train\tr_216_tr03016.wav ቤተሰብህ ውስጥ እግር ኳስ ትልቅ ቦታ አለው ተብሎ ተጠይቆ ኤዌን ሲመልስ አዎን አባቴ ቴሪ ፕሮፌሽናል ኳስ ተጫዋች ነበር ብሏል,data/train\tr_217_tr03017.wav አንዳንድ ሴቶች ደግሞ ይመጡና ሳመን ይሉኛል,data/train\tr_218_tr03018.wav ተጫዋቾቹ ብዙ የሚያማርሩበት ነገር አለ,data/train\tr_219_tr03019.wav በጣም ዲሲፕሊን አክባሪ ነው,data/train\tr_21_tr01021.wav ሊቨርፑል ኤዌንን ለተጨማሪ አመታት ኮንትራት ሊያስፈርመው ደሞዙን በእጥፍ አሳድጐለታል,data/train\tr_220_tr03020.wav በኦሮሚያ ክልል የተወሰኑ ጥቂት ቡድኖች ሊኖሩ እንደሚችሉ ያገኘነው መረጃ ይጠቁማል,data/train\tr_221_tr03021.wav ምክንያቱም ተጫዋቾቹ ትንፋሽ ስለሚ ኖራቸው እንደፈለጋቸው ለመንቀሳቀስ ይችላሉ,data/train\tr_222_tr03022.wav የባባንጊዳ አዲስ ባለቤት በእናትዋ ኢትዮጵያዊት ስትሆን በቅርቡ እዚህ አዲስአባ መጥታ እንደነበር ታውቋል,data/train\tr_223_tr03023.wav ለምንስ እናንገላታቸዋለን የሚል አስተያየት ሰንዝረዋል,data/train\tr_224_tr03024.wav ይኸው ችግር በኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ውስጥ መከሰት ጀምሯል,data/train\tr_225_tr03025.wav ሁለቱ አሸናፊዎች ለኢትዮጵያ ሻምፒዮና ያልፋሉ,data/train\tr_226_tr03026.wav ነገሩን የሚያጠናክረው የጁቬ ሀላፊዎች ዘወትር ከቪያሊ ጋር በስልክ እንደሚገናኙ ስለሚታወቅ ነው,data/train\tr_227_tr03027.wav የኢትዮጵያ ታዳጊ ቡድን የሞዛምቢክ አቻውን አሸንፎ ትላንትና ጠዋት አዲስአባ ገብቷል,data/train\tr_228_tr03028.wav ኢትዮጵያ በአንሚ ላይ አዲስ ትእዛዝ አወጣች,data/train\tr_229_tr03029.wav እናቶች አባቶች ወንድሞችና እህቶች ያለጧሪና ተቆርቋሪ ቀርተዋል,data/train\tr_22_tr01022.wav በላሊበላ ግን ሁሉም ተደንቀው ተገርመውና እንደተደሰቱ ይናገራሉ,data/train\tr_230_tr03030.wav የኢትዮጵያ መንግስት በአካባቢው አሉ ብሎ የሚጠረጥራቸውን ተቃዋሚዎች እንቅስቃሴ ለመግታት በቅርቡ ወደ ሱማሊያ ተጨማሪ ሰራዊቱን እንዳስገባ ሲሲአይ የተሰኘው ሬድዮ ገልጿል,data/train\tr_231_tr03031.wav የተማሪዎቹ አመጽ ቀጥሏል ወደ ሌሎች ዩኒቨርስቲዎችም ተዛምቷል,data/train\tr_232_tr03032.wav የሟች ማንነትን ሙሉ በሙሉ እንዳል ተደረሰበት ፖሊስ አስታውቋል,data/train\tr_233_tr03033.wav ስድስት መቶ የሚሆኑ የኢትዮጵያ ና የሶማሊያ ስደተኞች የመንገቡ,data/train\tr_234_tr03034.wav በተጨማሪም ኢትዮጵያ ውስጥ ውንብድና ፈጽመው ወደ ኬንያ የገቡትን ሽፍቶች ሽፋን ሲሰጡ ቆይተዋል,data/train\tr_235_tr03035.wav ስህተት ያለበት የምርጫ ቅጽ ተገኘ,data/train\tr_236_tr03036.wav ይህኛው ዘዴ ካልሰራ ኢህአዴግን ማለትም የኢትዮጵያን መንግስት ሊያዳክሙ የሚችሉ እርምጃዎችን ይወስዳል,data/train\tr_237_tr03037.wav አገር እያስረከብን ነው ከወጣንስ በኋላ ምንሰራን ስለስደትና ስደተኞች ውይይታችንን እንቀጥል,data/train\tr_238_tr03038.wav አንዳንድ ጊዜ እንደጮሌ ስለሚያደርገኝ ስለሚሞክረኝ እጄን አልሰጠሁም,data/train\tr_239_tr03039.wav ዛሬ ብዙዎቻችን ማተባችንን በጥሰን ወይም ቆርጠን ጥለናል,data/train\tr_23_tr01023.wav በኢትዮጵያም በኩል ተመሳሳይ እርምጃዎች እየታዩ ናቸው,data/train\tr_240_tr03040.wav ይህ በዚህ እንዳለ ዋሽንግተን ዲሲ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ለቅስቀሳና ለፕሮፓጋንዳ ተግባር በርከት ያሉ ሰዎች ለመቅጠር ማስታወቂያዎችን በሬዲዮ እያሰማ ይገኛል,data/train\tr_241_tr03041.wav የዋሽንግተን ዲሲ የጦቢያ ሪፖርተር እንደዘገበው ከዳላስ ቴክሳስ ሌሊት መኪና እየነዱ የመጡ ኢትዮጵያውያን ነበሩ,data/train\tr_242_tr03042.wav አንደኛ የጤናና የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች የሚገለገሉባቸው በተለይም የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ላቦራቶሪዎች ለአንደኛ አመት ተማሪዎች ብቻ ሊያገለግሉ የሚችሉ ናቸው,data/train\tr_243_tr03043.wav የሻእቢያ መንግስት ከሀገሩ የሚያስ ወጣቸው የኢትዮጵያውያን አብዛኞቹ የተደበደቡ የተገረፉ የተዘረፉና በተለይም ሴቶቹ የተደፈሩ መሆናቸውን ዘመን አስታውቋል,data/train\tr_244_tr03044.wav መንግስት በኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ ላይ የተከሰቱ የፖሊሲና የአሰራር ግድፈቶችን ለማስወገጃ እርምጃ መውሰዱ ከግሉ ኢንቨስትመንት ፍሰት የሚገኘውን ድርሻ እንደሚያሻሽለውም ገለጹ,data/train\tr_245_tr03045.wav እኔ ግን ነፍጠኛም መድፈኛም እንዳልሆኩኝ ልንገራችሁ ብዬ እንጂ ፖለቲከኛ ሳልሆን አሽሙረኛ ነኝ ብዬ እናንተን ላሳምናችሁ አልሞክርም,data/train\tr_246_tr03046.wav ኮሎኔል በዛብህ ጴጥሮስ የአማራጭ ሀይሎች ሊቀመንበር የዶክተር በየነ ጴጥሮስ ወንድም መሆናቸው ተያይዞ ተገልጿል,data/train\tr_247_tr03047.wav የመስተዳድሩ መግለጫ ከተማዋ ስር ነቀል ለውጥ እንደሚያስፈልጋት ገልጾ ህዝቡ በዚህ እንዲሳተፍ ቢጠይቅም ጊዜያዊ መስተዳድሩ የመዋቅር ለውጡን ያስፈጽማል ተብሎ አይጠበቅም,data/train\tr_248_tr03048.wav ለወደፊቱ በሚዘጋጀው ጉባኤ የበኩሌን ሀሳብ ለካድሬው ይዤ አቀርባለሁ,data/train\tr_249_tr03049.wav ኤኤፍፒ ከሶስት ሺ በላይ የኤርትራ ኩናማዎች ወደ ኢትዮጵያ ሸሽተው በመግባት የኤርትራ ሰራዊት በሀይል እየመለመላቸው ነው ሲሉ ውንጀላ ሰንዝረዋል,data/train\tr_24_tr01024.wav ዋናው አላማችን አባሎቻችንን በስፖርቱ ተሳታፊ እንዲሆኑና ለሀገራችን ስፖርት የበኩላቸውን አስተዋጽኦ እንዲያበረክቱ እንጂ እንደ አንዳንድ ክለቦች ድርጅትን ለማስተዋወቅ አይደለም,data/train\tr_250_tr03050.wav በማጠቃለያውም በእርዳታ አሰባሰቡ ወቅት ኢህአዲግ በበጐ አይን የማይመለከታቸውና በአሸባሪነት ጠርጥሬያቸዋለሁ የሚላቸው ኢትዮጵያውያን የህግ ታራሚዎች ሳይቀሩ በእርዳታው ተሳትፎ ማድረጋቸውን አመልክቷል,data/train\tr_251_tr03051.wav ወረዳው በተለምዶ ገዳም ደጃችውቤና ጣሊያን ሰፈሮች የሚባሉትን አካባቢዎች ያካተተ ነው,data/train\tr_252_tr03052.wav ጉዳዩ አቶ መለስ ዘንድ እንዲደርስና ትእዛዝ እንዲሰጥበት ተደርጓል,data/train\tr_253_tr03053.wav እሱ ይቅርና የዘበኞቹን ስራ እናውጋችሁ,data/train\tr_254_tr03054.wav ኢህአዴግ የሚገዛቸው ተዋጊ ሄሊኮኘተሮች ከድል በኋላ ለተቃዋሚዎች እንደሚውሉ ተገለጠ,data/train\tr_255_tr03055.wav ኢሰብአዊና ክብርን የሚያዋርድ ቅጣት ተቀጡ,data/train\tr_256_tr03056.wav የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የቦርድ አባላት ሊነሱ ነው,data/train\tr_257_tr03057.wav በድርጅታችን ህገ ደንቡ ሶስት ማእከላዊ ተቋማት አሉ,data/train\tr_258_tr03058.wav እነርሱን አባርረን እናንተን በምትካቸው እናስገባለን የሚሉ ማስፈራሪያዎችና ዛቻዎችም በየስብሰዎቹ ላይቀርበዋል ተብሏል,data/train\tr_259_tr03059.wav አንዳንድ ትኬት የቆረጡ ተማሪዎችም እንዳይሳፈሩ ተከልክለዋል ሲሉ አማረሩ,data/train\tr_25_tr01025.wav ኢትዮጵያ የተያዘባትን መሬት ለማስመለስ በሰላሙ መስክ ስላልተሳካላት የሀይል እርምጃ ተጠቅማለች,data/train\tr_260_tr03060.wav የኤርትራ መንግስት ሰባ ዘጠኝ ኢትዮጵያውያንን በግፍ አረደ,data/train\tr_261_tr03061.wav ይህን እናንተም እኛም አሳምረን እናውቃለን,data/train\tr_262_tr03062.wav የኖርዌይ የማእድን ካምፓኒ ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲሰራ ፈቃድ ተሰጠው,data/train\tr_263_tr03063.wav በደጀን ሁለት መስጊዶች ይገኛሉ,data/train\tr_264_tr03064.wav ኢትዮጵያ ቡና መድንን በጨዋታ በልጦ ነው ያሸነፈው,data/train\tr_265_tr03065.wav ይህንንም ለቡድን መሪው ለጃን ፒየር ፍራንኬንኂስ ያስታውቃሉ,data/train\tr_266_tr03066.wav ቬንገር በተለይ አጥቂው ክፍል ሊያሳስባቸው ይገባል,data/train\tr_267_tr03067.wav ቡቡ ኢትዮጵያ ቡና ሊገባ ነው የሚባለው ወሬ በሰፊው እየተወራ ነው,data/train\tr_268_tr03068.wav ያሉትን አባባል ለመድገም ተገደናል,data/train\tr_269_tr03069.wav እዚህ ሙኒክ ውስጥ ግን የማተኩረው ስራዬ ላይብቻ ነው,data/train\tr_26_tr01026.wav ፕሬዚዳንት ነጋሶ አሁንም በተጽእኖ ስር ናቸው,data/train\tr_270_tr03070.wav እሺ እኔ ትግሬ ነኝ ኢትዮጵያዊም ነኝ,data/train\tr_271_tr03071.wav የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲስ ቦርድ ተሾመለት,data/train\tr_272_tr03072.wav ስራ አስፈጻሚውም ጠቅላይ ሚኒስትሩም ውክልናው ለፓርላማው መሆን ሲገባው ለፓርቲው ነው,data/train\tr_273_tr03073.wav አስተዳደግ አርቆ አስተዋይነት እንዲሁም ቀና የልማት አስተዋጽኦ ያጠናክረዋል,data/train\tr_274_tr03074.wav ለዚህም ነው የኢሀዴግ ሹሞች እየደጋገሙ ችጋርን ማስወገዳቸውንና አገሪቱን ወደ እህል ሻጭነት በአጭር ጊዜ ውስጥ አደረሰን እያሉ የሚፎክሩት,data/train\tr_275_tr03075.wav እንደ ኢህአፓ ከመሳሰሉ ትናንሽ ድርጅቶች ጋር ግንኙነት ፈጥረው ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር ያላቸውን ግንኙነት ማበላሸት አይሹም,data/train\tr_276_tr03076.wav አንዱ ክፉኛ ቆስሎ ተመልሷል,data/train\tr_277_tr03077.wav ውስጥ አዋቂ ምንጮች እንደሚጠቁሙትም ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉና እስካሁን ያልተባረሩ ኤርትራውያን በጸረ ሻእቢያ ድርጅት እየተሰባሰቡ ናቸው,data/train\tr_278_tr03078.wav የሻእቢያ መንግስት ከኢትዮጵያ ህዝብ ተለያይቷል,data/train\tr_279_tr03079.wav በአጥቂ መስመር ተሰልፎ የሚጫወተው አስራ ሁለት ቁጥሩ ከአማካዮች የተሰጠውን ኳስ ያለምንም ጭንቀት ያደርስ የነበረው ለጊዮርጊስ ተጫዋቾች ነበር,data/train\tr_27_tr01027.wav ሁለቱ ባለስልጣናት በስብሰባው ላይ ድምጻቸውን ከፍ አድርገው እስከ መጯጫህ ደርሰው እንደነበር የውስጥ አዋቂ ምንጮች ገልጸውልናል,data/train\tr_280_tr03080.wav የማስተርስ ዲግሪዎን ካገኙ በኋላ በምን ስራ ተሰማሩ,data/train\tr_281_tr03081.wav በኢትዮጵያ ና በሱዳን መካከል ያለውን ንግድና ኢንቨስትመንት ለማጠናከር የሚያስችሉ ተግባራት ይከናወናሉ,data/train\tr_282_tr03082.wav በውጭ ሀገር እያሉ በሞት በሚለዩ ባለመብት ኢትዮጵያውያንም መብታቸው ለወራሾቻቸው እንደሚጠበቅ አቶ ናፖሊዮን ጨምረው ገልጸዋል,data/train\tr_283_tr03083.wav ሱባኤ ገብቷል ትሉ ይሆናል,data/train\tr_284_tr03084.wav መጋቤ ስርአት ግን በመገኘታቸው ሰማይ መሬቱ ተደፋባቸው እናም ምስኪንዋን የሶስት ልጆች እናት ሚስት አላውቅሽም አይንሽን እንዳላይሽ የሚል መርዶ ይነግሯታል,data/train\tr_285_tr03085.wav ለሱዳን መንግስት የገቡ አንጃዎች መሳሪያ ተነጠቁ,data/train\tr_286_tr03086.wav በኤርትራ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ወደ ሀገራቸው ለመመለስ የሚያስችሏቸው መንገዶች እየጠበቡ መጥተዋል,data/train\tr_287_tr03087.wav ኢሳያስ ኢትዮጵያን በሳኡዲ አሳቀሉ,data/train\tr_288_tr03088.wav ከብሩሴል ጉባኤ የአውሮፓ መንግስታት ኢትዮጵያ በጣሊያን መንግስት ስር እንድትገዛ ሲስማሙ አጼምንሊክ ነገሩን በፌዝ አይተውታል,data/train\tr_289_tr03089.wav ዋናው ፍላጐታቸውንግድ ነው,data/train\tr_28_tr01028.wav የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ማኔጅመንት ተረክበው እንዲያስተዳድሩ የተፈቀደላቸው ህንዶች እንደማይመጡ በደብዳቤ አስታወቁ,data/train\tr_290_tr03090.wav የሚያስፈልገን ነገር ቢኖር ኢንፎሜሽንነው,data/train\tr_291_tr03091.wav የሶማሊያ አንጃ መሪ የኢትዮጵያ ጣልቃ ገብነት ተገቢ ነው አሉ,data/train\tr_292_tr03092.wav ለተወካዮች ምክር ቤት ስድስት ለክልልምክር ቤት አስራ ስምንት እጩዎች አቅርቧል,data/train\tr_293_tr03093.wav ከትናንት በስቲያም ኢትዮጵያ ብሩንዲን በአምስት አምስት ምቶች ሰባት ለስድስት የሩዋንዳ ሀ ኡጋንዳን ሶስት ለሁለት በሆነ ውጤት ረትተዋል,data/train\tr_294_tr03094.wav በአቡነ ጢሞቲዎስ ምትክ አዲሱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ልማትና ክርስቲያናዊ ኮሚሽን ኮሚሽነር ሆነው የተሾሙት ብጹእ አቡነ ኒምቆዲሞስ ናቸው ተብሏል,data/train\tr_295_tr03095.wav ኢሪን እንደሚለው ዲፕሎማቱ ኢትዮጵያ የሶማሌ ሀይሎችን የምታሰለጥንበት ወይም ጣልቃ የምትገባበት ምክንያት የለም በማለት ተናግረዋል,data/train\tr_296_tr03096.wav የናይጄሪያው ፕሬዚዳንት ኦሉሴጉን አባ ሳንጆ እንደዚህ ሲሉ ለሮይተር ዜና ወኪል ተናግረዋል,data/train\tr_297_tr03097.wav ገበሬዎችን እያሰፈሩ ነው,data/train\tr_298_tr03098.wav ለተከራካሪዎቹ መንግስታት ግን ይጠቅማቸዋል,data/train\tr_299_tr03099.wav ኤርትራውያን በኢትዮጵያ ትልቅ ስፍራ ከፍተኛ ስልጣን ተሰጥቷቸዋል,data/train\tr_29_tr01029.wav ሶማሊያውያን በዋሽንግተን ኢትዮጵያን በመቃወም ሰልፍወጡ,data/train\tr_2_tr01002.wav ክሱን እንዳላንቀሳቅስም የባህል ተጽእኖ ተደረገብኝ ትላለች,data/train\tr_300_tr03100.wav ይህንን የኤርትራ መንግስት እርምጃ በተባበሩት መንግስታት የኢትዮጵያ ና የኤርትራ ተልእኮ አንሚ እንዲሁም አደራዳሪ አካላት ሊያወግዙት ይገባል ሲሉ ጥሪ አቅርበዋል,data/train\tr_301_tr04001.wav ሚድሮክ በተባለ ኩባንያ ሰፋ ያሉ የኢንዱስትሪ ግምባታዎችን እያደረጉ ናቸው,data/train\tr_302_tr04002.wav ነገርግን የዋስ መብት ተፈቅዶላቸዋል,data/train\tr_303_tr04003.wav ከሚኒስትሮቹ ቀደም ብለው ከየሀገሮቹ የሚውጣጡ የውሀ ሀብት ኤክስፐርቶችና ባለሙያዎች የሚካፈሉበት አውደ ጥናት ሶደሬ ውስጥ የሚካሄድ መሆኑም ተገልጿል,data/train\tr_304_tr04004.wav አየር መንገዱ አዳዲስ አውሮፕላኖችን የመግዛት እቅዱ በኢትዮ ኤርትራ ጦርነት የተጨናገፈ ቢሆንም በሚቀጥሉት ስድስት ወራት ውሳኔ እንደሚያገኝ ለማወቅ ተችሏል,data/train\tr_305_tr04005.wav ሊያስቅ የሚቃጣው መልስ ሰጡ,data/train\tr_306_tr04006.wav ከሊቨርፑል ህጻናት ማእከል ውስጥ የገባሁት ገና የአስር አመት ልጅ እያለሁ ነው,data/train\tr_307_tr04007.wav አንዳንዱ በቁመናው አንዳንዱ በኳስ ችሎታው አንዳንዱ ጐል አግብቶ በሚያሳየው እንቅስቃሴ የተመልካችን ልቦና ሰርቋል,data/train\tr_308_tr04008.wav ደሞዝ አነስተኛ ነው ኢንሴንቲቩም እንዲሁ እናም አንፈርምም እያሉ ነው,data/train\tr_309_tr04009.wav ፊዮረንቲናዎች ሮቢን እንወድሀለን እያሉ በእንባ ነበር የሸኙት,data/train\tr_30_tr01030.wav የኦዌን ነገር የሚያሳስብ ነው እያሉ ነው,data/train\tr_310_tr04010.wav የኦሮሚያው ሙገር ከአዲስ አበባ ክለቦች በተቀነሱ ተጫዋቾች ተጠናክሮ ውጤት ማስመዝገቡ ለክልሉ እግር ኳስ እድገት አመጣ ማለት አይደለም,data/train\tr_311_tr04011.wav ማክሰኞ ምሽት በተደረጉት ግጥሚያዎች ባንኮች ብርሀንና ሰላምን ሁለት ለአንድ ሲያሸንፍ ታክሲና ኒያላ ሳይሸና ገፉ ሶስት ለሶስት ተለያይተዋል,data/train\tr_312_tr04012.wav ረዳትና ዋናው ዳኛ በፈጸሙት ስህተት በስታዲየሙ ተገኝቶ የነበረ ተመልካች ተቃውሟል,data/train\tr_313_tr04013.wav እቅዱን ለጊዜው ተግባራዊ ለማድረግ እንዳልተቻለ ለመረዳት ችለናል,data/train\tr_314_tr04014.wav አቶስ ለምነው የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን ያገኙት በሰውነት ማጐልመሻ ትምህርት ፊዚካል ኤዲኩዌሽን ሲሆን ማስተርሳቸውን ደግሞ በፊዚዮቴራፒ ነው,data/train\tr_315_tr04015.wav በትክክለኛ እድሜ ላይ የሚገኙትን ወጣቶችና ታዳጊዎችን አቅርበን ውጤት ካመጣን በወርቅ ጽሁፍ ስማችንን በታሪክ ማህደር ላይጻፍን ማለት ነው,data/train\tr_316_tr04016.wav በእርግጥ በውጪ ሁለቱ ክለቦች ተወዳጅ በመሆናቸውና በመውረዳቸው ነው ክትትል እንዳይደረግባቸው ያደረገው,data/train\tr_317_tr04017.wav ጐሉን ያገባው ሙሉአለም ነው,data/train\tr_318_tr04018.wav ኢትዮጵያ የሺላሎ እና ሸሸቢት መሬቶችን መጠየቅ አለባት,data/train\tr_319_tr04019.wav ፕሮጀክቶቹ ተግባራዊ ይሆናሉ ተብለው የሚጠበቁት በክልላዊ ደርጃ ነው,data/train\tr_31_tr01031.wav ፈቲያ ሰኢድ ወይዘሪት አዲስ አበባ ተባለች,data/train\tr_320_tr04020.wav ሰሞኑን ወደ ሱማሊያ ፑንትላንድ ከተማ ስለገባው የኢትዮጵያ ሰራዊት ሬዲዮው ሲዘረዝር የኢትዮጵያ ወታደሮች ወደ ፑንትላንድ ሲገቡ ይህ የመጀመሪያ አይደለም,data/train\tr_321_tr04021.wav ተክለማርያም የተባለ ሌላ ተማሪም በመሳሪያ አስገዳጅነት እንዳይንቀሳቀስ ከተደረገ በኋላ እንዳይሞት እንዳይድን ተደርጐ ተቀጥቅቷል,data/train\tr_322_tr04022.wav የገብሩ አስራት ጠባቂዎች ታሰሩ,data/train\tr_323_tr04023.wav ባለፉት ሶስት ሳምንታት በባህር የመን የገቡ የኢትዮጵያ ና የሶማሊያ ስደተኞች ቁጥር ስድስት መቶ እንደደረሰ የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ጉዳይ ድርጅት ገለጠ,data/train\tr_324_tr04024.wav እንደ አሜሪካ እምነትና መላምት ኦሮሚያ ነጻነትዋን ካወጀት ኢትዮጵያ ትገነጣጠላለች,data/train\tr_325_tr04025.wav ለፕሬዚዳንቱ አዲስ መኖሪያ ቤትና ጽፈት ቤት ሊገነባ ነው,data/train\tr_326_tr04026.wav በአንድ በኩል ከኢትዮጵያ ለመገንጠል አጀንዳ ያላቸው ሀይሎች ኢህአዴግን አምርረው እንዲታገሉ ተጨማሪ ጽናት ያገኛሉ,data/train\tr_327_tr04027.wav ከኢትዮጵያ የተሰደደውና በብዙ ቁጥርም የሚሰደደው አገሩን ሊገነባ የሚችለው ሀይል ነው,data/train\tr_328_tr04028.wav አንዴ አንተ አንዴ አንቱ እያልሁ ተቸገርኩ,data/train\tr_329_tr04029.wav እሱ እንደነገረኝ ህግ ትምህርት ቤት በአንድ ወቅት አብረን ተማሪዎች ነበርን,data/train\tr_32_tr01032.wav የምናውቀው የእኛዎቹ ገዥዎች ግፊት ተጨምሮበት ሪፍረንደም ተካሂዷል ተብሎ ኤርትራ ነጻ መንግስት መሆኗን ነው,data/train\tr_330_tr04030.wav የኤርትራ መንግስት የውጭ ምንዛሬ ምንጭ በውጭ የሚገኙ ግማሽ ሚሊዮን ኤርትራውያን ወደ አገራቸው የሚያስገቡት የውጭ ምንዛሪ ነው,data/train\tr_331_tr04031.wav ከአትላንታ ብዙ ሰዎች ተገኝተዋል,data/train\tr_332_tr04032.wav ሁለተኛ የጂኦግራፊና የታሪክ ተማሪዎችም ከአንድ አመት ተኩል በኋላ በዲግሪ እንደተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ጓደኞቻቸው ለመመረቅ እየተዘጋጁ ናቸው,data/train\tr_333_tr04033.wav እኔ በሙያዬ ግጥም ገጣሚና ደራሲ ኢትዮጵያዊ ነኝ,data/train\tr_334_tr04034.wav መንግስት በኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ ላይየተከሰቱ የፖሊሲና የአሰራር ግድፈቶችን ለማስወገድ ርምጃ መውሰዱ ከግሉ ኢንቨስትመንት ፍሰት የሚገኘውን ድርሻ እንደሚያሻሽለውም ገለጹ,data/train\tr_335_tr04035.wav እኔ ግን ነፍጠኛም መድፈኛም እንዳልሆኩ ልነልንገራችሁ ብዬ እንጂ ፖለቲከኛ ሳልሆን አሽሙረኛ ነኝ ብዬ እናንተን ላሳምናችሁ አልሞክርም,data/train\tr_336_tr04036.wav ኮሎኔል በዛብህ ጴጥሮስ የአማራጭ ሀይሎች ሊቀመንበር የዶክተር በየነ ጴጥሮስ ወንድም መሆናቸው ተያይዞ ተገልጿል,data/train\tr_337_tr04037.wav የመስተዳድሩ መግለጫ ከተማዋ ስርነቀል ለውጥ እንደሚያስፈልጋት ገልጾ ህዝቡ በዚህ እንዲሳተፍ ቢጠይቅም ጊዜያዊ መስተዳድሩ የመዋቅር ለውጡን ያስፈጽማል ተብሎ አይጠበቅም,data/train\tr_338_tr04038.wav ለወደፊቱ በሚዘጋጀው ጉባኤ የበኩሌን ሀሳብ ለካድሬው ይዤ አቀርባለሁ,data/train\tr_339_tr04039.wav ኤኤፍፒ ከሶስት ሺ በላይየኤርትራ ኩናማዎች ወደ ኢትዮጵያ ሸሽተው በመግባት የኤርትራ ሰራዊት በሀይል እየመለመላቸው ነው ሲሉ ውንጀላ ሰንዝረዋል,data/train\tr_33_tr01033.wav ዋናው አላማችን አባላ ቶቻችን በስፖርቱ ተሳታፊ እንዲሆኑና ለሀገራችን ስፖርት የበኩላቸውን አስተዋጽኦ እንዲያበረክቱ እንጂ እንደአንዳንድ ክለቦች ድርጅትን ለማስተዋወቅ አይደለም,data/train\tr_340_tr04040.wav በማጠቃለያውም በእርዳታ አሰባሰቡ ወቅት ኢህአዲግ በበጐ አይን የማይመለከታቸውና በአሸባሪነት ጠርጥሬያቸዋለሁ የሚላቸው ኢትዮጵያውያን የህግ ታራሚዎች ሳይቀሩ በእርዳታ ተሳትፎ ማድረጋቸውን አመልክቷል,data/train\tr_341_tr04041.wav ከኢትዮጵያ ውጪም በጂዳና በሌሎች አገራት የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ደስታቸውን በመግለጽ ላይ መሆናቸውን ለማወቅ ተችሏል,data/train\tr_342_tr04042.wav ጀርመን ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን ለመመለስ ከስዬ አብርሀ ጋር መከረች,data/train\tr_343_tr04043.wav አገሩ እንዳይገባም ወንዝ ይሞላል,data/train\tr_344_tr04044.wav ባለፈው ሳምንት የኬንያው ዜና አገልግሎት ቁጥራቸው አንድ ሺ የሚሆኑ የኦነግ ሽምቅ ተዋጊዎች ኬንያ ውስጥ መግባታቸውን ማሳወቁ የሚታወስ ነው,data/train\tr_345_tr04045.wav ስለሲኖሲኖዶሱ አባላትና ተቋቁሟል ስለተባለው ኮሚሽን ጉዳይ ሲናገሩም በጳጳሳትና ኮሚሽን በተባለው እምነት የጣለበት ሰው ካለበእጅጉ ተሳስቷል,data/train\tr_346_tr04046.wav በኢትዮጵያ ና ኤርትራ እስከዛሬ ሲሰሩ የቆዩትን ወታደራዊ አታሼዎቿን አሜሪካ ልትቀይር መዘጋጀቷን ታማኝ ዲፕሎማቲክ ምንጮች ገለጹ,data/train\tr_347_tr04047.wav እነዚህ ተቋማት ወሳኝ ማእከላዊ ተቋማት ናቸው,data/train\tr_348_tr04048.wav እስረኞች ከአዲስ አባ ወደ አልታወቀ ስፍራ እየተወሰዱ ናቸው የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች የይቅርታ ቅጽ እንዲሞሉ ተጠየቁ,data/train\tr_349_tr04049.wav በሰማኒያ ጋዜጠኞች ላይ ክስ ተመስርቷል እየተባለ በኢትዮጵያ የፕሬስ ነጻነት ተሻሽሏል ማለት አይቻልም,data/train\tr_34_tr01034.wav ይሄ ውሳኔ ውዝግቡ እንዳይፈታ ያደረገው አስተዋጽኦ ነው,data/train\tr_350_tr04050.wav የኦሮሞ ተማሪዎች ከአቶ ጁኔይዲ ጋር ተፋጠው ዋሉ,data/train\tr_351_tr04051.wav ጄኔራሉ እስኪፈቱ ድረስ ተማጽኖና ተቃውሟቸው እንደሚቀጥልም አስታውቀዋል,data/train\tr_352_tr04052.wav ሌንጮ ከኢህአዴግ ሊደራደሩ ይሆን,data/train\tr_353_tr04053.wav ኢስላም በልማት መስክ ከኢትዮጵያ መስሊሞች ብዙ ይጠበቃል ተባለ,data/train\tr_354_tr04054.wav ተጫዋቾቹ ገንዘባቸውን ከመክሰራቸው በተጨማሪ ከፌዴሬሽኑ ተጨማሪ ቅጣት ሊጣልባቸው በዝግጅት ላይ እንደሆነ ለማወቅ ችለናል,data/train\tr_355_tr04055.wav ዶክተሩ ለቡድን መሪው ያስታወቁት ለብራዚል ፉትቦል ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ሪካርዶ ቴክሴራ ጉዳዩን እንዲገልጹላቸው ነበር,data/train\tr_356_tr04056.wav በጥቃቅን ስህተት ነው ለሽንፈት የሚጋለጠው,data/train\tr_357_tr04057.wav እና ደስታዬን በመትረየስ ተኩስ አሳየሁት,data/train\tr_358_tr04058.wav በቶሮንቶ ቆይታቸውም ሻምበል ምሩጽ ይፍጠርን እንዳገኙት አጫውተውናል,data/train\tr_359_tr04059.wav ግን ውስጡ ስገባ ውጪውና ውስጡ ሊጣጣምልኝ አልቻለም,data/train\tr_35_tr01035.wav እነ አባተኪሾ ትናንት ፍርድ ቤት ቀረቡ,data/train\tr_360_tr04060.wav ኢትዮጵያ ከሰላም አስከባሪው ሀይል እንዲነሱ ጥያቄ ያቀረበችባቸው አዛዥ ሜጀር ጄኔራል ፓትሪክ ካማራት አሁንም ድረስ በስራቸው ላይ እንደሚገኙ ተገለጸ,data/train\tr_361_tr04061.wav የኢትዮጵያ ና የኤርትራ ብሄራዊ ቡድን ተጫዋቾች ተደባደቡ,data/train\tr_362_tr04062.wav ቢያንስ እርስ በርሳቸው እንዳይተማመኑ አድርጓቸዋል,data/train\tr_363_tr04063.wav እብሪትና ማን አህሎብኝነት የበታችነት ስሜት ነጸብራቅ ናቸው,data/train\tr_364_tr04064.wav የሚጠይቃቸው ካገኙም ችግራቸውን ይናገራሉ,data/train\tr_365_tr04065.wav ዞርበል ብያለሁ ይላል በችሎቱ ዙሪያ ያለውን ሰው,data/train\tr_366_tr04066.wav አንዱምጽዋ ላይበተደረገው ጦርነት ሞቷል,data/train\tr_367_tr04067.wav አፍሪካውያን የደህንነት ዋስትና እንዲያገኙና በኢኮኖሚ በተሻለደረጃ ላይ እንዲደርሱ የአፍሪካ ችግሮች በቅንነትና ገንቢ በሆነ እርምጃ ሊፈቱ ይገባል ብለዋል,data/train\tr_368_tr04068.wav አማራን ነጻ ለማውጣት ኦሮሞን ለማንገስ ነው እያለቀላል ጦርነት የሚያካኂድ መስሎት የኢትዮጵያን ድንበር ሊደፍርችሏል,data/train\tr_369_tr04069.wav የስፔን ኢንተርናሽናል ተከላካይ የሆነው ኢቫን ካምፖ የሆላንዱ ኢንተርናሽናል ክላሪ የክላረን ሲሲዶርፍና የጣልያኑ ኢንተርናሽናል ክሪስቲያን ፓኑቺ በሰጡት አስተያየት አሰልጣኙ ተማረዋል,data/train\tr_36_tr01036.wav በኢትዮጵያ እንዳ የነው ኤርትራውያኑና አስተባባሪዎቻቸው እዚያም ህግና ስነ ስርአት ጥሰው የአካባቢውን ህዝብ ሰላም አደፍርሰው ስለተገኙ በፖሊሶችና በሄሊኮፕተሮች እስከመበተን ደርሰዋል,data/train\tr_370_tr04070.wav ትምህርቴን እንደጨረስኩ ወገኖቼን ለመርዳት ወደ ሀገሬ ተመለስኩ,data/train\tr_371_tr04071.wav ሁለቱን አገሮች የሚያገናኘው መንገድ ግንባታ የንግድና ኢንቨስተመንት እንቅስቃሴዎችን ለማካሄድምቹ ሁኔታ እንደሚፈጥር አስታውቋል,data/train\tr_372_tr04072.wav የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ባዘጋጀው የዚሁ የሽልማት ስነ ስርአት የሀገሪቱ ከፍተኛ ባለስልጣናት የሀይማኖት መሪዎች አምባሳደሮችና ዲፕሎማቶች እንዲሁም የተሸላሚዎች ቤተሰቦች ተገኝተዋል,data/train\tr_373_tr04073.wav ኢታማዦር ሹምና ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ተወዛግበው ነበር,data/train\tr_374_tr04074.wav በወቅቱ ኤርትራ የማክሮ ኢኮኖሚን ኢትዮጵያ ደግሞ የማይክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ይከተሉ ነበር,data/train\tr_375_tr04075.wav የእነ ዶክተር ካሱ ኢላላ ውንጀላ ደግሞ ከኦቦ ሀሰን አሊ ይልቅ በጠቅለይ ሚንስቴሩ በኩል ተሰሚነት አግኝቶ እንደነበረ ብዙዎቹ የሚያስታውሱት ነበር,data/train\tr_376_tr04076.wav ከአጣሪ ኮሚሽኑ ውጤት በኋላ ተቋውሞ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለጸ,data/train\tr_377_tr04077.wav ኢትዮጵያ ድንበሯን ለማስከበር ሁለት አማራጮች እንዳሏት ተገለጠ,data/train\tr_378_tr04078.wav ትብትብ ቋጠሮ ገመና ሚስጢሩን በሚያስ ደንቅ ግርማ ተንታኝ ጉዳጉድን,data/train\tr_379_tr04079.wav ጥሩ ገበያ ሊገኝ የሚችለው የት አገር ነው የሚለው ነው,data/train\tr_37_tr01037.wav ኤርትራዊው ካፒቴን ሲሰልል ተያዘ,data/train\tr_380_tr04080.wav አዲስ መዋቅር እና ቅርብ ማለት ማበጣበጥ ነው,data/train\tr_381_tr04081.wav አንዳንድ የሶማሊያ አንጃዎች ኦነግንና የኦጋዴን ብሄራዊ ነጻ አውጭ ግንባር ወደ ሶማሊያ አምጥተዋል,data/train\tr_382_tr04082.wav በደቡብ ህዝቦች ክልል ሶስት መቶ አስራ ሶስት ሺ አማራዎች ሁለት መቶ ስድስት ሺ ኦሮሞዎች አሉ,data/train\tr_383_tr04083.wav በዚህ መሰረት ዛሬ ኬንያ ከሩዋንዳ ኢትዮጵያ ከኡጋንዳ ለግማሽ ፍጻሜ ይጋጠማሉ,data/train\tr_384_tr04084.wav ለትሪፖሊው ስብሰባ መክሸፍ ኢትዮጵያ ኤርትራን ስትከስ ኤርትራም ኢትዮጵያን በእንቅፋትነት አቅርባለች,data/train\tr_385_tr04085.wav በቤይሩት የኢትዮጵያዊቷ አስክሬን የደረሰበት ጠፋ,data/train\tr_386_tr04086.wav የህብረቱን መመስረት አስመልክቶ በደርባን ከተማ ርችት ተተኩሷል ሄሊኮፍተሮችም ትእይንት አሳይተዋል ሙዚቀኞችና ዳንሰኞች ጣእመ ዜማቸውን አሰምተዋል,data/train\tr_387_tr04087.wav ስለባድመና ሽራሮ ምስክርነታቸውን ሰጡ,data/train\tr_388_tr04088.wav ኢዴፕ የተቃዋሚዎችን ህብረት ተቀላቀለ,data/train\tr_389_tr04089.wav ኢትዮጵያ የምትፈልገውን ድል ለማጠናቀቅ ተቃርባለች,data/train\tr_38_tr01038.wav ኢትዮጵያ ከጐረቤቶቿ ጋር ያላት ግንኙነት ኮረኮንች የበዛበት መንገድ ነው,data/train\tr_390_tr04090.wav የአይኖቹንና የአፍንጮች ቀዳዳዎች ትንንሾች መሆናቸውም ተመልክቷል,data/train\tr_391_tr04091.wav አምስት የውጪ ሀገር የበረራ አስተማሪዎች ደብረዘይት ገቡ,data/train\tr_392_tr04092.wav የኦሮቶዶክስና ካቶሊኩ ሱባኤ ተቃውሞ አረፈበት,data/train\tr_393_tr04093.wav ጃክሮስ ኢትዮጵያ አስራ ሰባት ሚሊየን ብር እንዲ ከፍል ተወሰነበት,data/train\tr_394_tr04094.wav በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ ከአልኢቲሀድ አልእስላሚያ ማስጠንቀቂያ እንደደረሰው ትናንት ተገለጸ,data/train\tr_395_tr04095.wav አቶ ደበላ ይማሙና ወይዘሮ መሬማ ዋቁማ ስድስት አመት በትዳር ቆይተዋል,data/train\tr_396_tr04096.wav አዳዲስ የነዳጅ ቦቴዎች ወደ ሀገር ውስጥ መግባት ጀመሩ,data/train\tr_397_tr04097.wav እነርሱም የኤቨርተን ክለብ ወዳጆች ነበሩ,data/train\tr_398_tr04098.wav ከአንድ ሜትር ከሰማኒያ አምስት ቁመትና ሰባ ዘጠኝ ኪሎ ክብደት ጋር የጸጉሩ አሰራር ተደምሮ የስንቶቹን እህቶቻችንን ትኩረት ስቧል,data/train\tr_399_tr04099.wav ባለፉት ሶስት አመታት የደሞዝ ክፍያውን ጣሪያ በእጥፍ አሳድገናል,data/train\tr_39_tr01039.wav ሚላን በሰማኒያ ሚሊዮን ብርንብረቱ አደረገው,data/train\tr_3_tr01003.wav ሰዎች ማወቅ ያለባቸው ሁልጊዜም እንደአርጀንቲናው ጐል አይነት ማግባት እንደማልችል ነው,data/train\tr_400_tr04100.wav በእርግጥ በአዲስ አበባ በሚገኙ ክለቦች መስዋእትነት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ማደግ ከቻለበጣም ደስተኞች ነን,data/train\tr_401_tr05001.wav ኒያላ ከተቆጠሩበት ጐሎች ሶስተኛው በበረኛው በጸጋዬ ዜና ስህተት የተገኘችናት,data/train\tr_402_tr05002.wav እያንዳንዱ ተመልካች ይህ ስለተደረገ ለት ጠጥቶ ተደስቶ ነበር ከሜዳ የወጣው,data/train\tr_403_tr05003.wav ከኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ጽፈት ቤት ባገኘ ነው መረጃ አቶ ፍቅሩ ኪዳኔ ታህሳስ አስራ አምስት ቀን አዲስ አበባ እንደሚገቡ በላኩት መልእክት ለማወቅ ችለናል,data/train\tr_404_tr05004.wav ሙያውን ለሙያተኞች መተው አለባችው ብለዋል,data/train\tr_405_tr05005.wav ሌሎች ክለቦች ግን ገንዘብ የሌላቸው ላብ መተኪያን እንኳን ማቅረብ የማይችሉ ናቸው,data/train\tr_406_tr05006.wav በሀገር ውስጥ ግን ፉክክር እንደሞቀ ነው,data/train\tr_407_tr05007.wav ኳስ ጨዋታ ኳስ ነው,data/train\tr_408_tr05008.wav ጦርነቱን ለመቋጨት ኢትዮጵያ ለአፍሪካውያን ውሳኔ ትገዛለች,data/train\tr_409_tr05009.wav ኤርትራውያን ሸቀጣቸውን ይዘው ወደ ኢትዮጵያ ይግቡ የኢትዮጵያንም ሸቀጥ ገዝተው ይውጡ,data/train\tr_40_tr01040.wav ወይዘሪት አዲስ አበባ ፈቲያሰኢድ የሁለተኛ ደረጃ ተማሪ ስትሆን የአውሮፕላን አስተናጋጅ ሆስተንስ የመሆን እቅድ እንዳላት ገልጻለች,data/train\tr_410_tr05010.wav የኢትዮጵያ ዲሞክራሳዊ ፓርቲ ኢዴፓ በነገው እለት በመስቀል አደባባይ የሚያከናውነውን የተቃውሞ ስብሰባ ዝግጅት ሙሉ በሙሉ ማጠናቀቁን አስታውቋል,data/train\tr_411_tr05011.wav ወዴት እንደሚሄዱ ለማን እንደሚናገሩ ግራ የገባቸው ይመስላሉ,data/train\tr_412_tr05012.wav አሁን ግን የኢትዮጵያ የድሮ ጠላት የሆነችውና ራሷ በድርቅ የተመታችው ኤርትራ ወደቦቹን ለኢትዮጵያ የሚላኩ እህሎች በነጻ እንዲገቡበት ፈቅዳለች,data/train\tr_413_tr05013.wav የአውሮፓ ህብረት ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን እርዳታ ያጢን,data/train\tr_414_tr05014.wav እንደ ኦሮሞዎቹ እምነትም አምላክ በሚሊዮኖች የሚቆጠር ውስብስብ ፍጡራንን የፈጠረው በሀያሰባት ቀናት ነው,data/train\tr_415_tr05015.wav እንደ ቤተ መንግስት አስተዳዳሪ ከሆኑ ጥናቱ እንደተጠናቀቀ የእድሳት ግንባታው ወዲያው ይጀመራል,data/train\tr_416_tr05016.wav ነዳጅም በውጭ ምንዛሪ እንዲ ገዛ ተገደደ,data/train\tr_417_tr05017.wav ወይም በቅርቡ እንደታዘብነው በጦሩ ሜዳ ገብተዋል የሚባሉት እንኳን ከታሪክ ሽሚያ ውስጥ ይገባሉ,data/train\tr_418_tr05018.wav እዚህ አካባቢ ያለው ወገናችን ብዙ እውነት ይናገራል,data/train\tr_419_tr05019.wav ጥናቱን የማደንቅበት አንዱ ምክንያት ይኸው ነው,data/train\tr_41_tr01041.wav ለዛሬ ማለት የሚቻለው ጥያቄውም እየገፋ ያለው ግንኙነቱ ስርአት ይያዝ የሚልነው,data/train\tr_420_tr05020.wav መድረኩን ያዘጋጀው ድርጅት ግን ሀሳቡን እንዳልተቀበለው እንዲያን ኦሽን ነው ስሌተር በቅርብ ገልጿል,data/train\tr_421_tr05021.wav ከሎስ አንጀ ልስ ከለንደን ከካናዳ ወዘተ የመጡት አያሌ ናቸው,data/train\tr_422_tr05022.wav ተመራቂዎች ተማሪዎች ወደፊት በከፍተኛ ትምህርት የመሳተፍ እድላቸው አሁን ካላቸው እውቀት አንጻር ሲታይ ወደፊት አስቸጋሪ እንደሚሆንባቸው የማንጠራጠረው እውነት ነው,data/train\tr_423_tr05023.wav እርስዎ ያሉትን በትክክል ለመጥቀስ ትግሬዎች አክሱም አላቸው,data/train\tr_424_tr05024.wav መንግስት በኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ ላይየተከሰቱት የፖሊስና የአሰራር ግድፈቶችን ለማስወገድ እርምጃ መውሰድ ከግሉ እንቨስትመንት ፍሰት በሚገኘውን ድርሻ እንደሚያሻሽል ገለጹ,data/train\tr_425_tr05025.wav እኔ ግን ነፍጠኛም መድፈኛም እንዳልሆኩኝ ልንገራችሁ ብዬ እንጂ ፖለቲከኛ ሳልሆን አሽሙረኛ ነኝ ብዬ እናንተን ላሳምናችሁ አልሞክርም,data/train\tr_426_tr05026.wav ኮሎኔል በዛብህ ጴጥሮስ የአማራጭ ሀይሎች ሊቀመንበር የዶክተር በየነ ጴጥሮስ ወንድም መሆናቸው ተያይዞ ተገልጿል,data/train\tr_427_tr05027.wav የመስተዳድሩ መግለጫ ከተማው ስር ነቀል ለውጥ እንደሚያስፈልጋት ገልጾ ህዝቡ በዚህ እንዲሳተፍ ቢጠይቅም ጊዜያዊ መስተዳድሩ የመዋቅር ለውጡን ያስፈጽማል ተብሎ አይጠበቅም,data/train\tr_428_tr05028.wav ለወደፊቱ በሚዘጋጀው ጉባኤ የበኩሌን ሀሳብ ለካድሬው ይዤ አቀርባለሁ,data/train\tr_429_tr05029.wav ኤኤፍፒ ከሶስት ሺ በላይ የኤርትራ ኩናማዎች ወደ ኢትዮጵያ ሸሽተው በመግባት የኤርትራ ሰራዊት በሀይል እየመለመላቸው ነው ሲሉ ውንጀላ ሰንዝረዋል,data/train\tr_42_tr01042.wav ዋናው አላማችን አባላቶቻችን በስፖርቱ ተሳታፊ እንዲሆኑና ለሀገራችን ስፖርት የበኩላቸውን አስታውጽኦ እንዲያበረክቱ እንጂ እንደ እያንዳንዱ ክለቦች ድርጅቱን ለማስተዋወቅ አይደለም,data/train\tr_430_tr05030.wav በማጠቃለያውም በእርዳታ አሰባሰቡ ወቅት ኢህአዲግ በበጐ አይን የማይመለከታቸውን በአሸባሪነት ጠርጥሬ ያቸዋለሁ የሚላቸው ኢትዮጵያውያን የህግ ታራሚዎች ሳይቀሩ በእርዳታው ተሳትፎ ማድረጋቸውን አመልክቷል,data/train\tr_431_tr05031.wav በብዙ የማህበር ኢኮኖሚያዊ መስኮች አበርታች ውጤቶችን ማምጣት ጀምሯል,data/train\tr_432_tr05032.wav ዳዊት ዮናስ በፓሪስ ከሚገኙ ኢትዮጵያውያን ጋር ተነጋገሩ,data/train\tr_433_tr05033.wav ያን ጊዜ ሚንሊክ ይህንን አዋጅ አስነገሩ,data/train\tr_434_tr05034.wav አሁን ባለፈው ሳምንት ይሄው አርቲስት በፓሪስ ጐዳናዎች ላይከሶስት ኢትዮጵያውያን ጋር እየተጓዙ ሳለ ነው አደጋ የደረሰባቸው,data/train\tr_435_tr05035.wav ሆዳቸውን የሚያመልኩ መሆናቸውን በተደጋጋሚ ስለአረጋገጥኩ ነው,data/train\tr_436_tr05036.wav ብዙ ጠመዝማዛ አቀበትና ቁልቁለት ያለው ጉዞ ነው,data/train\tr_437_tr05037.wav ጉባኤ ዴሞክራሲያዊ ሊሆን የሚችለው ዴሞክራሲያዊያን ፍትሀዊ በሆነ መንገድ ሲዘጋጁ ብቻ ነው,data/train\tr_438_tr05038.wav ከኢደፓ የተገኘው መረጃ እንደሚያስረዳው እስረኞች የት እንደተወሰዱ አይታወቅም,data/train\tr_439_tr05039.wav እነተወልደ አዲስ ፓርት ያቋቁማሉ ተባለ,data/train\tr_43_tr01043.wav ግን የኢትዮጵያ ህልውና ተደፍሮ አልቀረም,data/train\tr_440_tr05040.wav የኦሮሞ ተማሪዎች ተቋማቸውን ከማቅረባቸው ባሻገር የኦሮሞ ፕሬዚዳንት የሆኑትን አቶ ጁነዲን ሶዶን አነጋግሯቸዋል,data/train\tr_441_tr05041.wav ይሁንና መታሰርና መጠየቅ ያለባቸው ከታገዱት ማእከላዊ ኮሚቴ አባላት ጋር ዝምድናና ቅርበት ያላቸው ብቻ መሆን እንደሌለባቸውም ታዛቢዎች ያስገነዝባሉ,data/train\tr_442_tr05042.wav ኢትዮጵያውያን ለአንድ ቀን አዳር ይጨነቃሉ,data/train\tr_443_tr05043.wav በኢትዮጵያ አስሀባዎች አሰሯቸው የሚባሉ ብዙ መስጊዶች እንደነበሩ አንዳንዶችም አሁንም እንዳሉ ይታወቃሉ,data/train\tr_444_tr05044.wav እኛ አፍሪካውያን በኢትዮጵያውያን ኮራን,data/train\tr_445_tr05045.wav በትሪቡኑ ስር በሚገኘው ቦታላይም ጓደኞቹ የቡድን ተጫዋቾች ሰውነታቸውን እያሟሟቁ ነበር,data/train\tr_446_tr05046.wav ሳምንት በኦልድ ትራፎርድ ሊድስን አስተናግዶ ሶስት ለሁለት አሸንፏል,data/train\tr_447_tr05047.wav የሪያል ማዲርድ ኮንትራቴ የሚያበቃው በሁለት ሺ ነው,data/train\tr_448_tr05048.wav በእርግጥ የኢትዮጵያ ፉትቦል ፌዴሬሽን ሀላፊዎች ይህንን በማድረጋቸው ሊደነቁ ይገባል,data/train\tr_449_tr05049.wav በተለይበዋና ከተማዋ ለንደን ቢሆን ደስተኛ ነን,data/train\tr_44_tr01044.wav ወደ ሀያስድስት ሺህ የሚሆኑ ኢትዮጵያውያን አይሁዶች እስካሁን ኢትዮጵያ መቅረታቸው ይገመታል,data/train\tr_450_tr05050.wav ክሱምን እንደሆነም አያውቁ,data/train\tr_451_tr05051.wav ሁለቱም ቡድኖች ከሌሎች የኡጋንዳ የሩዋንዳ የሱዳን ቡድኖች ጋር በኮሌጅ ኦፍ ኮሚኬሽን ቴክኖሎጂ ውስጥ እንደሚኖሩ ይታውቋል,data/train\tr_452_tr05052.wav ቁልፍ ችግሮች እነማን ናቸው ተብለው መታየት ነበረባቸው,data/train\tr_453_tr05053.wav ተቃዋሚዎችን ግን በአድራጐታቸው ሊሳለቁባቸው ይሞክራሉ,data/train\tr_454_tr05054.wav የአህያ ዘመዶች ማን እንደሆኑ ተናግራለች,data/train\tr_455_tr05055.wav የት እንኂድ የደንበኞቻችንን ጉዳይ እንዴት እናስረዳ ወደ ፍርድ ቤት ሲገቡ እንዴት እንይ ይላሉ ጠበቆች,data/train\tr_456_tr05056.wav ኤርትራ የኢትዮጵያ አካል ናት,data/train\tr_457_tr05057.wav ትግራዮች ወደ ብሄራዊ ትግሉ ይግቡ,data/train\tr_458_tr05058.wav አቶ ታምራት በእለቱ የመንግስት ሚዲያዎችን አፈንጉሶች በማለት ጥሩ ስም ሰጥቷቸዋል,data/train\tr_459_tr05059.wav ሀገራችንን የገጠማት ግን የዚህ ተቃራኒ ነው,data/train\tr_45_tr01045.wav እስኮትላንዶች ስንመራቸው ቆይተን አቻ የምታደርጋቸውን ጐል አግብተዋል,data/train\tr_460_tr05060.wav የሂሳብና የቴክኒክ ችሎታም ነበረኝ ሊያስቸግር የሚችለው ሎጅክና ማቀናጀት ነው,data/train\tr_461_tr05061.wav ኢትዮጵያና ሌሎች አስራ ስባት የአፍሪካ አገሮችም የሀሳቡን ተፈጻሚነት ይከታተላሉ,data/train\tr_462_tr05062.wav ከቡና ሽያጭ ሀምሳ ስምንት ሚሊዮን ዶላር ተገኘ,data/train\tr_463_tr05063.wav ይልቁኑ ሳሞራ ግንባር የቀሩት ለማስትሬት ዲግሪ እየተማሩት ያለው የተልእኮ ትምህርት የመጨረሻው ፈተና ደርሶባቸው ነው,data/train\tr_464_tr05064.wav ሶስት የደብሩ ሀላፊዎች ከስራ ተባረዋል,data/train\tr_465_tr05065.wav ይህ በእንዲህ እንዳለ መሳሪያ የደገኑ ወታደሮች ወደ ትምህርት ቤት ውስጥ በመግባት ተማሪዎች ደብተራቸው በክፍል ውስጥ ተቆልፎበት በግዳጅ እንዲወጡ ተደርጓል,data/train\tr_466_tr05066.wav ጃክሮስ ኢትዮጵያ ከደንበኞቹ የሰበሰበውን ገንዘብ ለመመለስ አቅም የለውም ተባለ,data/train\tr_467_tr05067.wav ፓትሪያርኩ በበኩላቸው ከእናንተ መካከል ሀጢያት የሌለበት ይውገረኝ በሚል አቋማቸው እንደጸኑ እንደሆነ እየተነገረ ነው,data/train\tr_468_tr05068.wav ምትክ አልባ ህትመት ውዲቷ ስጦታ ሁሉን ያዥ ኮሮጆው ብነሽ ፊያሜታ,data/train\tr_469_tr05069.wav ዴንማርክ በኢትዮጵያ ቆንስል ሲኖራት በኤርትራ ግን ያላት ኤምባሲ ነው,data/train\tr_46_tr01046.wav በኢትዮ ኤርትራ ድንበር ኮንትሮባንድ ተስፋፍቷል,data/train\tr_470_tr05070.wav ከዚህ ስብስባ ውጭ ያሉት ሰዎች እስከዚያው ከመጡ ጥሩ,data/train\tr_471_tr05071.wav ሁሴን ቦድ ኤርትራ ለራሷ ስትራቴጂካዊ ምክንያቶች ስትል የአማጽያኑን ስምሪት በሶማሌ እንደምታስተባብርም አስረድተዋል,data/train\tr_472_tr05072.wav ብእዴን ማለት ኢህአዲግ ነው,data/train\tr_473_tr05073.wav የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ችግር የውስጥ እንጂ የግሎባላይዜሽን አይደለም,data/train\tr_474_tr05074.wav ተቃዋሚዎችና ገዥው ፓርቲ ሲከራከሩ ዋሉ,data/train\tr_475_tr05075.wav ፓርላማው የኢንቨስትመንት ረቂቅ አዋጅን አጣ ጣለው,data/train\tr_476_tr05076.wav ኢትዮጵያዊቷን ገድሏል የተባለው ቻይናዊ በቁጥጥር ስር ነው,data/train\tr_477_tr05077.wav የኢሳያስ መንግስት የሁሴን አይዲድን ተዋጊዎችን ሊያሰለጥን ነው,data/train\tr_478_tr05078.wav አሁን በመጨረሻም የኢትዮጵያዊና ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ በህብረቱ እንቅስቃሴ እንደገባ ተገልጿል,data/train\tr_479_tr05079.wav ፍልሚያው የሚካሄደው በተለያዩ ግንባሮች ነው,data/train\tr_47_tr01047.wav ኢትዮጵያ ወታደሮቿን ከግዛቴ አላስ ወጣችም ስትል ኤርትራ ክስ አቀረበች,data/train\tr_480_tr05080.wav ስለተገደሉት ሰዎች ግን የገለጹት ነገር የለም,data/train\tr_481_tr05081.wav የኦሮሞ ነጻነት ግንባር አደጋውን ያደረስኩት ባቡሩ ወታደሮችን ጭኖ ወደ ምስራቃዊው የአገሪቱ ክፍል ሲያመራ ነው ይላል,data/train\tr_482_tr05082.wav ጾመ ፍልሰታን አስመልክቶ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያንና የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን በጋራ ያደረጉት ሱባኤ በኦርቶዶክስ መንፈሳዊ አማኞች ዘንድ የበረታ ተቃውሞ አርፎበታል,data/train\tr_483_tr05083.wav የነጻ ሚዲያዎች አዋጅ በምክር ቤት ጸድቆ ተግባራዊ ሊሆን ነው,data/train\tr_484_tr05084.wav ኢምባሲው ጨምሮም ለኢትዮጵያ መንግስት የጸጥታ ክፍል ማስታወቁን ተያይዞ ገልጿል,data/train\tr_485_tr05085.wav አብረው ገበያ ወጥተው ለጓዳቸው የሚሆን ቁሳቁስ ሊሸምቱ ተስማሙ,data/train\tr_486_tr05086.wav ቆሎ ሸጠው ኑሯቸውን በሚደጉሙና ጫማ ጠርገው ደብተርና እርሳስ በሚገዙ ለፍቶ አዳሪዎች መካከል እራሱን አነገሰ,data/train\tr_487_tr05087.wav እኔ ግን ራሴን በሚገባ አውቀዋለሁ,data/train\tr_488_tr05088.wav ሀያ ስምንት አመቱ ነው,data/train\tr_489_tr05089.wav ኢንቨስትመንቱም እኮ አነስተኛ ነው ይላሉ,data/train\tr_48_tr01048.wav ቺሊዎች እኮ ፔናሊቲው ትክክለኛ አይደለም በሚል ተቃውመዋል,data/train\tr_490_tr05090.wav በሰባ ሶስተኛው ደቂቃ ላይነው ተቀይሮ የገባው,data/train\tr_491_tr05091.wav የአዲስ አበባ መስተዳድር ፕሬዚዳንት አቶ አሊ አብዶ የስፖርት ምክር ቤቱ ፕሬዚዳንት ናቸው,data/train\tr_492_tr05092.wav ባጠቃላይ የውድድሮች ጫና መብዛት ስሜታቸውን ቀንሶባቸዋል,data/train\tr_493_tr05093.wav ከሚ ያስገኙት ገቢ ኮሚሽን ያገኛሉ,data/train\tr_494_tr05094.wav የውድድሩ ታዛቢ ኮሚሽነሮችም ምደባ ተጠናቋል,data/train\tr_495_tr05095.wav ጀግናው ሻለቃ ሀይሌ ገብረስላሴ ከአዳዲስ ኩባንያ ጋር ያለውን ግንኙነት በማጠናከር በሀገራችን የአዳዲስ ኩባንያ ምርቶች የሚመረቱበትን ሁኔታዎች እያመቻቸ ይገኛል,data/train\tr_496_tr05096.wav ሆድ ሲያውቅ ዶሮ ማታ ይባል የለ,data/train\tr_497_tr05097.wav ሊጋውን በቁንጮነት የሚመራው የማዮርካ ቡድን ነው,data/train\tr_498_tr05098.wav ይህም ተጋጣሚው ብዙ ጨዋታዎችን ያደረገና ከፍተኛ ልምድና ዝና ያለው ተወዳዳሪ ሮጀር ቶማስ የተባለ ተወዳዳሪ ነው,data/train\tr_499_tr05099.wav አምነስቲ በእስረኞቹ ዙሪያ ስለሚያገኙት ህክምናና ስለሚ ገጥማቸው ቶርቸር የተሰማውን ስጋት ገልጿል,data/train\tr_49_tr01049.wav ሻእቢያ በተቆጣጠራት ኢትዮጵያ ውስጥ ትንሽ ስልጣን መያዝ ብቻ ነው ፍላጐታቸው,data/train\tr_4_tr01004.wav ነገር ግን ሌላ አስተዳዳሪ ተሹሞ ቢመጣም በአቡነ ጳውሎስ የተሾመ አስተዳዳሪን እንደማይቀበሉ የቤተክርስቲያኗ ተወካዮች ገልጿል,data/train\tr_500_tr05100.wav ጅቡቲ ኤርትራውያንን እያባረረች ነው,data/train\tr_50_tr01050.wav የተማሪዎች ዲን ሁኔታውን ለትምህርት ቤቱ ያሳውቃል,data/train\tr_51_tr01051.wav ከሁለቱ ወደቦች ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡት መንገዶች ጥሩ ይዞታ ያላቸው ናቸው,data/train\tr_52_tr01052.wav ኢትዮጵያውያን በኒውዮርክ የተቃውሞ ሰልፍ ያደርጋሉ,data/train\tr_53_tr01053.wav ለነዚህ ድርጊቶችም ኦሮሞዎች ለእያንዳንዳቸው ስምስም አሏቸው,data/train\tr_54_tr01054.wav ነገር ግን በውጭ የሚገኙ ኤምባሲዎች ባደረጉት ጥረት ፍላጐት ያላቸው ሶስት የውጭ ድርጅቶች ተገኝተዋል,data/train\tr_55_tr01055.wav ሰሙ ደግሞ አገራዊ ገጽታው ነው,data/train\tr_56_tr01056.wav ስደተኛ ተብሎ የተመዘገበውና ያልተመዘገበው ቁጥር በእኔ ይሁን ባችሁ ከሶስት ሚሊዮን አያንስም,data/train\tr_57_tr01057.wav እኛም ስህተቱን ስህተት ለማለት እንኳ እንፈራለን,data/train\tr_58_tr01058.wav እኔ እስከማውቀው እንዲህ ነበር,data/train\tr_59_tr01059.wav የቴክኖሎጂ ልቀት አለየሚባለውም አንዱ ይኸው ነው,data/train\tr_5_tr01005.wav ሌላው የሱዳንን ጉዳይ ለኤርትራ አስቸጋሪ እንዲሆን ያደረገው የኢትዮጵያ አቋም መለሳለስ ነው,data/train\tr_60_tr01060.wav ይህ ባለፈው እሁድ በቨርጂኒያ ፓቶማክ ሚልስ በኂይልተን ቤተክርስቲያን የተከናወነው ዋናው ጸሎተ ፍትሀትና ኦፊሴላዊ የፕሮፌሰር አስራት አስከሬን አሸኛኘት ፕሮግራም ነው,data/train\tr_61_tr01061.wav በተለይ ብሄራዊ እርቅና ተቃዋሚዎችን የፕሬስ ጉዳይን የሚመለከቱት ወሳኝ የአገራችን ጉዳዮች ናቸው,data/train\tr_62_tr01062.wav በደቡብ ሶማሊያ እጅግ ከተከበሩት ሁለት ጐሳዎች አንዱ የሆነው ባህጊሪ የተወለደው ከኦሮሞ እናት ነው,data/train\tr_63_tr01063.wav መንግስት በኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ ላይየተከሰቱ የፖሊሲና የአሰራር ግድፈቶችን ለማስወገድ እርምጃ መውሰዱ ከግሉ ኢንቨስትመንት ፍሰት የሚገኘውን ድርሻ እንደሚያሻሽለውም ገለጹ,data/train\tr_64_tr01064.wav እኔ ግን ነፍጠኛም መድፈኛም እንዳልሆኩኝ ልንገራችሁ ብዬ እንጂ ፖለቲከኛ ሳል ሆን አሽሙረኛ ነኝ ብዬ እናንተን ላሳምናችሁ አልሞክርም,data/train\tr_65_tr01065.wav ኮለኔል በዛብህ ጴጥሮስ የአማራጭ ሀይሎች ሊቀመንበር የዶክተር በየነ ጴጥሮስ ወንድም መሆናቸው ተያይዞ ተገልጿል,data/train\tr_66_tr01066.wav የመስተዳድሩ መግለጫ ከተማዋ ስርነቀል ለውጥ እንደሚያስፈልጋት ገልጾ ህዝቡ በዚህ እንዲ ሳተፍ ቢጠይቅም ጊዜያዊ መስተዳድሩ የመዋቅር ለውጡን ያስፈጽማል ተብሎ አይጠበቅም,data/train\tr_67_tr01067.wav ለወደፊቱ በሚዘጋጀው ጉባኤ የበኩሌን ሀሳብ ለካድሬው ይዤ አቀርባለሁ,data/train\tr_68_tr01068.wav ኤኤፍፒ ከሶስት ሺ በላይ የኤርትራ ኩናማዎች ወደ ኢትዮጵያ ሸሽተው በመግባት የኤርትራ ሰራዊት በሀይል እየመለመላቸው ነው ሲሉ ውንጀላ ሰንዝረዋል,data/train\tr_69_tr01069.wav ዋናው አላማችን አባላቶቻችንን በስፖርቱ ተሳታፊ እንዲሆኑና ለሀገራችን ስፖርት የበኩላቸውን አስተዋጽኦ እንዲ ያበረክቱ እንጂ እንደአንዳንድ ክለቦች ድርጅትን ለማስተዋወቅ አይደለም,data/train\tr_6_tr01006.wav በማጠቃለያውም በእርዳታ አሰባሰቡ ወቅት ኢህአዲግ በበጐ አይን የማይመለከታቸውና በአሸባሪነት ጠርጥሬያቸዋለሁ የሚላቸው ኢትዮጵያውያንን የህግ ታራሚዎች ሳይቀሩ በእርዳታው ተሳትፎ ማድረጋቸውን አስመልክቷል,data/train\tr_70_tr01070.wav በአዲስ አበባ ስቴዲዮም መብራት ሀይል ባንኮችን ሁለት ለዜሮ ኒያላ ትራንስ ኢትዮጵያን አራት ለሶስት አሸንፈዋል,data/train\tr_71_tr01071.wav የአውሮፓ ፓር ሊያሜንት በኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ሂደት ላይያለውን ጥርጣሬ ገለጸ,data/train\tr_72_tr01072.wav አሁን ግን እዚሁ እከተማችን ጠንቋይ ተገኘ,data/train\tr_73_tr01073.wav እንደ ተመስገን ገለጻ ከሆነ በጣም አስገራሚው ነገር የፖሊሶቹ ነው,data/train\tr_74_tr01074.wav ክተት ሰራዊትም ታነጋሪት በተባለ ማግስት አርበኛው ተመመ,data/train\tr_75_tr01075.wav በሂደት ደሞ እነዚህ ኑ ጥልቅ እያደረገና እያሰፋ ተጉዟል,data/train\tr_76_tr01076.wav ጉባኤ ያንድ ወገን አመለካከት ብቻ እንዲያንጸባርቅ ተደርጐ መዘጋጀት ይችላል,data/train\tr_77_tr01077.wav ደጋፊዎቻችንን ለማሳጣት የተደረገ መሆኑን እናውቃለን,data/train\tr_78_tr01078.wav የህወሀት ማእከላዊ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባ ትናንትና ተጀመረ,data/train\tr_79_tr01079.wav እንዲያደናቅፈንም እንደማን ፈቅድ ሊያደናቅፈን ቢሞክር ደግሞ ልናሸንፍ የምንችልበት ደረጃ ላይ እየደረስን ስለሆነ የልማቱን እንቅስቃሴ እገሌ ያደፈረስብናል ያስቆመናል የሚል ስጋት የለንም,data/train\tr_7_tr01007.wav ተማሪዎቹ ባካሄዱት ህገወጥ እንቅስቃሴ በተሽከርካሪዎችና በትምህርት ቤቶች ላይጥፋት ደርሷል,data/train\tr_80_tr01080.wav በኢትዮጵያ የሚገኙ ኤርትራውያንም ሻእቢያ እደርስላችኋለሁ በማለት ተንፍሶ የነበረውን እብሪታቸውን እንደገና እያፋፋመ መሆኑንም መረዳት ተችሏል,data/train\tr_81_tr01081.wav የኢትዮጵያ ሬዲዮ ታሽጓል ብሎ ወሬ ማናፈሱ ፍጹም እንዳሳዘናቸው ለሪፖርተራችን አስታውቀዋል,data/train\tr_82_tr01082.wav ግን ታሪካቸው ተረስቷል አስታዋሽ አጥተዋል,data/train\tr_83_tr01083.wav በሲዲኒ ኦሎምፒክ አስር ሺ ስምንት መቶ ተወዳዳሪዎች እና ሀያ አንድ ሺ ጋዜጠኞች ተገኝተዋል,data/train\tr_84_tr01084.wav እና ተስማምተን ነው ልናሰልፈው የቻልነው ብለዋል,data/train\tr_85_tr01085.wav ቪላፓርክ ዛሬ ትደምቃለች,data/train\tr_86_tr01086.wav ይህ ትልቁ ምኞቴ ነው,data/train\tr_87_tr01087.wav ምክንያቱም እውቀት ያለው ባለሙያ መጥቶ ለአሰልጣኞቻችንና ለተጫዋቾቻችን ከሚያውቀው ቆንጥሮ ካስተማረ ስህተትን እንድናርም ያደርገናል,data/train\tr_88_tr01088.wav ግን ስሄድ እንደትልቅ ቁም ነገር ተይዞ አይደለም,data/train\tr_89_tr01089.wav የኢትዮጵያና የአልጀርስ ልኡካን አልጀርስ ገቡ,data/train\tr_8_tr01008.wav ክስ ገና እየተፈለገ ነው ያለው,data/train\tr_90_tr01090.wav አርባ ስምንት የመንግስት ኩባንያዎች ኪሳራ ውስጥ ገብተዋል,data/train\tr_91_tr01091.wav ችግሩን ተንበርካኪነትና ውጫዊ ነው ነው የሚሉት,data/train\tr_92_tr01092.wav ጥገኛ ካፒታሊስቶች ፓለቲካዊ ኢኮኖሚያዊና ወታደራዊ ሀይላቸው ተዳክሟል ጸረ ህዝብ ቢሮክራሲ ያቸው ተደምስሷል,data/train\tr_93_tr01093.wav ፕሬዚዳንቱ ለኢትዮጵያ አንድነት ለዋሉት ውለታ የኢትዮጵያ ህዝብ የእጃቸውን ይስጣቸው ብሎ ከመመረቅ ሌላ ምን ማለት ይችላል,data/train\tr_94_tr01094.wav ለነገሩማ ለሰው መብት ለመሟገት አይደል እዚያ ያሉት የራሳቸው መብት ሲዳጥ እንዴት ያስችላቸው ጠበቆች አጃቢ ፖሊሶች ባለጉዳዮች እስረኞች ችሎቱን ይሞሉታል,data/train\tr_95_tr01095.wav ይሁንና ኢትዮጵያ ፊቷን ወደ ልማት ስታ ዞር እስከ አፍንጫዬ ያስታጠቀችኝ ኢትዮጵያ በኢኮኖሚውም ትደግፈኛለች የሚለው ተስፋ ብሩህ ነበር,data/train\tr_96_tr01096.wav ተቃዋሚ ሀይሎች እንደሚሉት የፕሬዚዳንት ኢሳይያስ መንግስት ወደ አንድ ፓርቲ አገዛዝ በመንሸራተት አምባገነንነትን የኢኮኖሚ ውድቀትንና ማሀበራዊ ቀውስን እያመቻቸ ነው,data/train\tr_97_tr01097.wav ይህን ያልኩት ያለ ምክንያት አይደለም,data/train\tr_98_tr01098.wav ይህ ማስፈራሪያ በሁለት ምክንያቶች መሰረተቢስ ነው,data/train\tr_99_tr01099.wav አንድ ለአንድ ሆነን,data/train\tr_9_tr01009.wav