Datasets:
id stringlengths 6 9 | source stringlengths 34 340 | translation stringlengths 21 324 |
|---|---|---|
1998_019 | Should it also be an ideology, transformative? | ርዕዮተዓለም ቀያሪ መሆን ይኖርበት ይሆን? |
10667_025 | If not, why have they arrested us? | ይህ ካልሆነ፣ እኛን ለምን አሰሩን? |
1515_067 | MKH: The elders are mostly very good. | ኤም.ኬ.ኤች: አብዛኛዎቹ በእድሜ የገፉት ግለሰቦች በጣም ጥሩ ናቸው። |
9741_046 | Is technology the panacea for developing countries? | ቴክኖሎጂ ለታዳጊ ሀገራት ፍቱን መድሀኒት ነው? |
1373_024 | Atay is the Moroccan Arabic word for tea. | አታይ' በሞሮኮዊያን አረበኛ ቋንቋ 'ሻይ' ለሚለው ቃል ትርጉም ነው። |
18656_011 | He later worked for the Ministry of Culture. | ቀጥሎም ለባህል ሚኒስተር ይሰራ ነበር። |
10128_092 | To do this, people must understand rural markets. | ይህንንም ለማከናወን፣ ሰዎች የገጠሩን ክፍል የገበያ ሁኔታ መረዳት መቻል አለባቸው። |
18174_011 | They share their stories, their photos and video. | ያጋጠሟቸውን ነገሮች፣ ፎቶግራፎቻቸውን እና ቪዲዮዎቻቸውን ያጋራሉ። |
3626_012 | Listeners in the community were paying MK20 (approx. | በማህበሩ ውስጥ ያሉ አዳማጮችም ወደ 20 ኤም.ኬ የሚጠጋ ገንዘብ ይከፍሉም ነበር። |
10115_044 | MJ: Are you currently working on any projects? | ኤም.ጄ: በአሁኑ ሰአት ላይ እየሰራሃቸው ያሉ የትኛውም አይነት ፕሮጀክቶች አሉ? |
16958_028 | The country has made much progress since then. | አገሪቷም ከዛን ጊዜ በኋላ ከፍተኛ እድገቶችን አሳይታለች። |
15106_002 | Voters are also choosing their members of parliament. | መራጮችም ፓርላማው ውስጥ የሚወክሏቸውን አባላትም እየመረጡ ናቸው። |
3790_036 | Many languages are used in the Moroccan blogs. | በሞሮኮዊያን ማህበራዊ ገፆችም ላይ ብዙ አይነት ቋንቋዎች ጥቅም ላይ ይውላሉ። |
4775_021 | Andrew who lives in Katameyya also confirmed rain! | በተጨማሪም፣ ካታመያ ከተማ ውስጥ የሚኖረው፣ አንድሪው ዝናብ መኖሩን አረጋግጧል። |
14239_075 | GV: You've turned that tension into a tool. | ጂ.ቪ: አንተ ያንን ውጥረት ወደ መሳሪያነት ለወጥከው። |
15633_021 | You can be as creative as you want. | እስከ ፈለግከው ያክል ድረስ ፈጣሪ መሆን ትችላለህ። |
5904_014 | FAFCI has assisted 100,000 women to become independent. | ኤፍ.ኤ.ኤፍ.ሲ.አይ 100 ሺ ሴቶች ራሳቸውን እንዲችሉ እገዛ አርጓል። |
13726_012 | No single economic assessment was done by GRZ! | በ ጂ.አር.ዜድ ዘንድ አንድም እንኳን የሀብት ግምገማ አልተደረገም! |
20145_002 | Yes, the list with your New Year’s Resolutions. | አዎ፣ የአዲሱ አመት የለውጥ እቅድህ ያለበትን ዝርዝር። |
9405_014 | Nitrates can also be harmful to pregnant women. | ናይትሬት ለእርጉዝ ሴቶችም ጎጂ ነው። |
16092_039 | They regularly teach incredibly complex or nonintuitive things. | እነሱ በመደበኛነት በጣም ውስብስብ ወይም የማይገቡ ነገሮችን ያስተምራሉ። |
20195_017 | Ethan is the co-founder of Global Voices Online. | ኢታን የግሎባል ቮይስስ ኦንላይን ተጓዳኝ መስራች ነው። |
10145_025 | Observation is a core issue for decision makers. | ምልከታ ለውሳኔ ሰጪዎች ዋነኛ ጉዳይ ነው። |
4948_066 | The safety of journalists, in general, is threatened. | በአጠቃላይ፣ የጋዜጠኞች ደህንነት፣ ስጋት ላይ ወድቋል። |
9403_020 | In Africa, this is not necessarily the case. | በአፍሪካ፣ በአግባቡ ይህ አይደለም ጉዳዩ። |
5597_024 | Others claim that the virus does not exist. | ሌሎች ደግሞ ቫይረሱ ፈፅሞ ያልነበረ ነው ይላሉ። |
19098_033 | What role might they play in the future? | ለወደፊቱ ምን አይነት ሚናን ይጫወታሉ? |
1710_004 | “There is still enormous suffering in many countries.” | "በብዙ አገሮች ውስጥ ገና በጣም ትልቅ ሥቃይ አለ።" |
6529_014 | The park receives over 16,000 visitors per year. | ፓርኩ በዓመት ከ 16 ሺ በላይ ጎብኝዎችን ይቀበላል። |
9581_016 | I didn't choose to be a climate activist. | የአየር ንብረት ተሟጋች ለመሆን አልመረጥኩም። |
2029_050 | “It became even more visible on the media. | "በመገናኛ ብዙኃን ደግሞ ይበልጥ የሚታይ ሆኗል።" |
3976_001 | Angola, as everyone knows, is a beautiful country. | አንጎላ፣ ሁሉም ሰው እንደሚያውቀው፣ የሚያምር ሀገር ነው። |
563_024 | They found the tent empty in the morning. | ድንኳኑን ጠዋት ባዶ ሆኖ አገኙት። |
610_025 | @AlyaaGad People need food, money and medical help! | @አሊጋድ ሰዎች ምግብ፣ ገንዘብ እና የህክምና እርዳታ ይፈልጋሉ! |
10151_003 | The game took place Kamuzu Stadium in Malawi. | ጨዋታው በማላዊ ውስጥ ካሙዙ ስታዲየም ተደረገ። |
11821_023 | Prisoners are also held in police station cells. | እስረኞችም በፖሊስ ጣቢያ ማቆያ ውስጥም ታስረዋል። |
11821_039 | It also recorded cases of torture in detention. | እንዲሁም በእስር ላይም የማሰቃየትን ሁነቶች መዝግቧል። |
18360_037 | JS: Which investigations are you most proud of? | ጄ.ኤስ: የትኞቹ ምርመራዎችን ነው በጣም የምትኮራባቸው? |
19836_022 | Many felt that they could have done better. | ብዙዎች የተሻለ ሊያረጉ እንደሚችሉ ተሰምቷቸው ነበር። |
1499_025 | However, professional freelance photojournalists are still quite rare. | ሆኖም፣ በግል የሚሰሩ ባለሙያ የፎቶ ጋዜጤኞች አሁንም በጣም ጥቂት ናቸው። |
16473_024 | Journalist Armando Nenane was detained by police authorities. | ጋዜጠኛ አርማንዶ ኔናኔ በፖሊስ ባለሥልጣናት በቁ |
9741_040 | It takes collaboration between governments and civil society. | በመንግስት እና በሲቪል ማህበረሰቡ መካከል ትብብርን ይጠይቃል። |
12489_027 | Kassaye is also a translator for Global Voices. | ካሳይ እንዲሁ ለግሎባል ቮይስስ ተርጓሚ ነው። |
20334_016 | Another project called Cell-PREVEN has been launched in Peru. | ሴል ፕረቨን የተሰኘ ሌላ ፕሮጀክት በፔሩ ተጀምሯል። |
10128_054 | These customers transfer more than $2.5 million every month. | እነዚህ ደንበኞች በየወሩ ከ 2.5 ሚሊዮን ዶላር በላይ ያስተላልፋሉ። |
10161_016 | I grew up on a farm, helping my parents. | ያደግኩት ወላጆቼን በማገዝ፣ እርሻ ላይ ነው ያደኩት። |
7954_024 | These would normally cost a significant amount of money. | እነዚህ በተለምዶ ከፍተኛ ገንዘብን ያስከፍላሉ። |
15586_024 | What is their role in this climate change initiative? | በዚህ የአየር ንብረት ለውጥ ተነሳሽነት ውስጥ የእነሱ ሚና ምንድነው? |
17032_013 | It is only an operational detail, an organisational convenience. | ይህ የድርጅታዊ ምቾት ብቻ የሆነ፣ የአተገባበር ዝርዝር ነው። |
9860_031 | Mandatory health insurance was established in Mali in 2010. | እ.ኤ.አ. በ 2010 በማሊ ውስጥ የግዴታ የጤና መድን ሽፋን ተቋቋመ። |
3790_051 | The videos are available on YouTube here and here. | ቪዲዮዎቹ እዚህ እና እዚህ ጋር በ ዩቲዩብ ላይ ይገኛሉ። |
15633_015 | WildlifeDirect will also involve the readers of their blogs. | እንዲሁም ዋይልድላይፍዳይሬክት በጦምሮቻቸው ላይ አንባቢዎች ያሳትፋሉ። |
364_010 | GV:Could you explain how we achieved such positive results? | ጂ.ቪ: - እንዲህ ያሉ አዎንታዊ ውጤቶችን እንዴት እንደምናሳካ ማብራረሰት ይችላሉ? |
18208_007 | “Nobody knew Alffa outside a small part of Wales. | "ማንም ሰው አልፋን ከዌልስ ትንሽ ክፍል ውጭ አያውቀውም። |
15750_026 | SP: How many languages or communities are you targeting? | ኤስ.ፒ: ምን ያህል ቋንቋዎች ወይም ማህበረሰቦች ላይ ነው ያነጣጠሩት? |
4333_030 | Our planet has altered dramatically because of climate change.” | በአየር ንብረት ለውጥ ምክንያት አለማችን በከፍተኛ ሁኔታ ተለውጣለች።" |
3534_002 | It is centered primarily on English language Moroccan blogs. | በዋነኝነት ያማከለው በእንግሊዝኛ ቋንቋ የሞሮኮዊያን ጦምሮች ላይ ነው። |
153_048 | GV: You work with many organizations to defend rights. | ጂ.ቪ: መብቶችን ለመጠበቅ ከብዙ ድርጅቶች ጋር አብረው ይሰራሉ። |
12539_001 | This article originally appeared on El Diario, in Spanish. | ይህ ርዕስ በመጀመሪያ በስፔንኛ፣ በኤል ዲያሪዮ ላይ ታይቷል። |
14203_049 | FN: What are the challenges for volunteer-driven online projects? | ኤፍ.ኤን: በበጎ ፈቃደኝነት -ለተነሳሱ የኦንላይን ፕሮጀክቶች ላይ ያሉ ፈታኝ ሁኔታዎች ምንድን ናቸው? |
4948_041 | He has been in prison for over two months. | ከሁለት ወሮች በላይ በእስር ቤት ውስጥ ቆይቷል። |
19356_011 | Free Basics is an important piece of this strategy. | ነፃ መሰረታዊ ነገሮች የዚህ ስልት አስፈላጊ አካል ናቸው። |
1585_022 | Today is a day of celebration for Mozambican Literature. | ዛሬ ለሞዛምቢክ ሥነ-ጽሑፍ የሚከበር ቀን ነው። |
3118_019 | So join us as we celebrate humanity on 11/11/11. | ስለዚህ የሰውን ዘር ለማክበር እ.ኤ.አ በ 11/11/11 ተቀላቀሉን። |
19098_030 | What role do citizen media play in your profession? | በሙያዎ ውስጥ የዜጎች ብዙሃን መገናኛ ምን አይነት ሚና ይጫወታል? |
9581_031 | She is concerned with climate adaptation and climate justice. | የአየር ንብረት መላመድ እና የአየር ንብረት ፍትህ ያሳስባታል። |
8803_041 | Many of the tweets are in French and Arabic. | ብዙዎቹ የትዊተር ፅሁፎች በፈረንሳይኛ እና በአረብኛ ናቸው። |
11704_045 | He reportedly filed a complaint against #LoicLawson and #AnaniSossou. | በ #ሎይክላውሰን እና #አናኒሶሱዋ ላይ የተመዘገበ የቅሬታ ክስን አድርጓል። |
8515_004 | All charges against the three men have been dropped. | በሦስቱ ሰዎች ላይ የተነሱት ክሶች ሁሉ ውድቅ ተደርገዋል። |
8274_011 | A few months later, The War in Iraq started. | ከጥቂት ወራት በኋላ፣ በኢራቅ ውስጥ ያለው ጦርነት ተጀመረ። |
8274_049 | FMM also runs a project called “Article 13 Initiative“? | ኤፍ.ኤም.ኤም ደግሞ በተጨማሪ "የአንቀፅ 13 ተነሳሽነት" ተብሎ የሚጠራ ፕሮጀክትን ይሠራል? |
20370_030 | It also makes people aware of their rights and opportunities. | በተጨማሪም ሰዎች መብቶቻቸውን እና እድላቸውን እንዲያውቁ ያደርጋቸዋል። |
10800_045 | The two most contaminated countries are South Africa and Zimbabwe. | ሁለቱ በጣም የተበከሉ አገራት ደቡብ አፍሪካ እና ዚምባብዌ ናቸው። |
15072_022 | His party Frelimo has ruled Mozambique since independence in 1975. | ፓርቲው ፍሬሊሞ እ.ኤ.አ ከ1975ቱ ነፃነት ጀምሮ ሞዛምቢክን መርቷል። |
6079_012 | They were arrested while sitting on an Algerian cafe terrace. | በአልጄሪያ ካፌ በረንዳ ላይ ተቀምጠው ሳለ ነው በቁጥጥር ስር የዋሉት። |
3790_021 | Moroccan bloggers meet regularly through blog meetings and blog days. | የሞሮኮ ጦማሪዎች በመደበኛነት በጦምር ስብሰባዎች እና በጦምር ቀናት በኩል ይገናኛሉ። |
14239_039 | GV: How does that affect how you teach the discipline? | ጂ.ቪ: ይህ ትምህርቱን በምታስተምርበት መንገድ ላይ ምን ተጽዕኖን ያሳድራል? |
7389_043 | Do you have anything else to add for our readers? | ለአንባቢዎቻችን የምታክለው ሌላ ነገር አለዎት? |
13726_011 | It is sad that this was a purely political decision. | ይህ የፖለቲካ ውሳኔ በቻና ብቻ መሆኑ ያሳዝናል። |
3546_023 | In impoverished countries, books are a luxury few can afford. | በድሃ ሀገራት ውስጥ፣ መጽሐፍት ጥቂቶች ብቻ የሚያገኙት የቅንጦት ነገሮች ናቸው። |
14186_049 | Have you used any of the suggestions from the bloggers? | ከጦራማሪዎቹ የመጡ የትኞቹንም ሀሳቦች ቢሆን ተጠቅመዋል? |
16092_012 | “We were encouraged to think about it on all projects. | "በሁሉም ፕሮጀክቶች ላይ ስለዚህ ጉዳይ እንድናስብ ተበረታተናል። |
1507_022 | This revival of the genre is attributed to several factors. | የዚህ ዘውግ ተመልሶ መነቃቃት በተለያዩ ምክንያቶች የመጣ ነው። |
5597_038 | The infected people will equally transmit the disease to others. | በበሽታው የተያዙ ሰዎች በሽታውን ወደ ሌሎች በእ ይመለከታሉ. |
18220_001 | A version of this post was originally published at r12n. | የዚህ ልጥፍ ስሪት በመጀመሪያ በ አር.12.ኤን. ላይ ታትሞ ነበር። |
9712_045 | See the Wikiprogress post-2015 portal for more on this topic. | በዚህ ርዕስ ላይ ለበለጠ መረጃ እ.ኤ.አ የዊኪፕሮግረስን 2015ን መግቢያ ይመልከቱ። |
10151_012 | The book is titled The Boy who Harnessed the Wind. | መጽሐፉ ዘ ቦይ ሁ ሀርነስድ ዘ ዊንድ የሚል ርዕስ አለው። |
18360_066 | DG: We work in three languages: Malagasy, French, and English. | ዲ.ጂ: በሦስት ቋንቋዎች እንሰራለን በማለጋሲ፣ ፈረንሳይኛ እና እንግሊዝኛ። |
6778_014 | Etmasakt is an Arabic word that means “I've been arrested”. | ኢትማሳክት "በቁጥጥር ስር ውያለሁ" የሚል የአረብኛ ቃል ነው። |
10425_031 | Special thanks to Ericino de Salema who prepared the petition. | የፊርማ መዝገቡን ላዘጋጃቸው ለኢሪቺኖ ዲ ሳሌማ ልዩ ምስጋና እንሰጣለን። |
149_038 | Lets agree that our respone is weak, learn and improve. | መልሳችን ደካማ መሆኑንን ተስማምተን፣ ተምረን፣ እናሻሽለው። |
1438_041 | Price increased for the first time in more than two decades. | ዋጋው በሁለት አሥርተ ዓመታት ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ አጨምሯል። |
18304_025 | Online media is no longer an alternative: it is the future. | የኦንላይን ላይ መገናኛ ብዙሃን ከአሁን በኋላ እንደ አማራጭ አይደለም - የወደፊቱ ነው። |
773_078 | The cost of SMS communication is very high, especially in Africa. | የኤስ.ኤም.ኤስ የግንኙነት ዋጋ በተለይም በአፍሪካ ውስጥ በጣም ከፍተኛ ነው። |
10115_035 | MJ: What books have you been reading over the past week? | ኤም.ጄ: ባለፈው ሳምንት ምን አይነት መጽሐፍትን እያነበቡ ነበር? |
17032_074 | Denford posts the list of all ministers of the new government. | ዴንፎርድ የአዲሱን መንግስት ሚኒስተሮች ሁሉ ዝርዝር ለጥፏል። |
3477_022 | Togo has now been reinserted in the African Cup of Nations. | ቶጎ አሁን በአፍሪካውያን ዋንጫ ውስጥ እንደገና ገብቷል። |
6079_011 | “These two youngsters didn't even take part any demonstration or gathering. | "እነዚህ ሁለት ወጣቶች ማንኛውም አይነት ሰልፍ ወይም ስብሰባ ላይ አልተካፈሉም። |
3790_011 | The Moroccan blogosphere also has its own name – the Blogoma. | የሞሮኮን የጦምር አለም የራሱ ስም አለው - ብሉጎማ። |
3790_053 | For the moment, the Blogoma is more like an intimate journal. | ለጊዜው፣ ብሎጎማ እንደ በጣም የቅርብ ወዳጅ የሆነ መዝገብ መያዣ ነው። |
End of preview. Expand
in Data Studio
README.md exists but content is empty.
- Downloads last month
- 13